የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አመራሮች “ጽዱ ጎዳና – ኑሮ በጤና” ንቅናቄን ተቀላቀሉ Feven Bishaw Apr 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ የሆነውን “ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄን የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አመራሮች ተቀላቅለዋል። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጠቅላይ ጸሐፊ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሸገር ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 510 ኩንታል ቡና ተያዘ Feven Bishaw Apr 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ በሁለት የጭነት ተሽከርካሪዎች በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 510 ኩንታል ቡና መያዙ ተገለፀ፡፡ የሸገር ከተማ የፉሪ ክ/ከ ፖሊስ መምሪያ አዘዥ ኮማንደር ፉፋ መገርሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ Feven Bishaw Apr 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ ንጋት ላይ በጣለው ዝናብ ሳቢያ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ወረገኑ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የ4 ሰዎች ሕይወት አልፏል። የከተማ አስተዳደሩ ማስተር ፕላናቸውን ያልተከተሉ የወንዝ ዳርቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ከ68 ሚሊየን ብር በላይ ከምዝበራ ማዳን መቻሉ ተገለጸ Feven Bishaw Apr 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በተከናወነ ሙስናን የመከላከል ጥረት ከ68 ሚሊየን ብር በላይ የመንግሥትና የህዝብ ሃብት ከምዝበራ ማዳን መቻሉ ተገልጿል፡፡ የክልሉ ሥነ-ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽ ኮሚሽነር ሙሉሰው ዘውዴ÷…
ጤና የግላኮማ ህመም ምልክቶች ምንድን ናቸው? Feven Bishaw Apr 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግላኮማ የአይን ህመም በአይን ነርቭ ላይ ችግር የሚያስከትል ሲሆን በአይን ውስጥ የሚገኘው ግፊት በመጨመሩ ምክንያት የሚከሰት ነው። የዚህ ግፊት መጨመር በአይናችን የምናያቸውን ምስሎች ወደ አንጎል የሚውስደውን የአይናችንን ነርቭ…
የሀገር ውስጥ ዜና አገልግሎቱ 715 ሺህ 324 ጉዳዮችን በማስተናገድ 1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ Feven Bishaw Apr 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 715 ሺህ 324 ጉዳዮችን በማስተናገድ 1 ነጥብ 857 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱ ባለፉት 9 ወራት በተለያዩ ዘርፎች 715 ሺህ 324 ጉዳዮችን ያስተናገደ ሲሆን÷ለ1…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸዋል ዒድ በዓል የህዝቦችን አብሮነትና ወንድማማችነት እያጠናከረ ይገኛል- አቶ ኦርዲን በድሪ Feven Bishaw Apr 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ቅርስ የሆነው የሸዋል ዒድ በዓል የህዝቦችን አብሮነት እያጠናከረ መሆኑን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ የሸዋል ዒድ በዓል በአዲስ አበባ በተለያዩ ኩነቶች በድምቀት ተከብሮ ውሏል። በዓሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 6 ነጥብ 2 ሚሊየን ተማሪዎች የት/ቤት ምገባ ተጠቃሚ ሆነዋል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Feven Bishaw Apr 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት በኦሮሚያ ክልል 6 ነጥብ 2 ሚሊየን ተማሪዎች የትምህርት ቤት ምገባ መርሐ ግብር ተጠቃሚ መሆናቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከተመድ ኤድስ (UNAIDS) ሪጅናል ዳይሬክተር ጋር መከሩ Feven Bishaw Apr 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከተመድ ኤድስ (UNAIDS) ሪጅናል ዳይሬክተር አን ሙዞኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ዶ/ር መቅደስ ዳባ በውይይቱ ÷በኢትዮጵያ ኤድስን ለመቆጣጠር ብቻ ሳይሆን የጤና ስርአቱን በአጠቃላይ ለማሻሻል የጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ቻምበር በኢትዮጵያ የግብር አስተዳደርን በማሻሻል ላይ ያተኮረ የፖሊሲ ሰነድ ይፋ አደረገ Feven Bishaw Apr 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኘው የአውሮፓ ቻምበር በኢትዮጵያ የግብር አስተዳደርን በማሻሻል ላይ ያተኮረ የፖሊሲ ሰነድ ይፋ አደረገ፡፡ የፖሊሲ ሰነዱ በሀገሪቱ የግብር አስተዳደር ሂደት ውስጥ የግሉ ዘርፍ የሚያጋጥሙትን ተግዳሮቶች እንደሚዳስስ…