Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የሸበሌ ሪዞርት የግንባታ ሂደትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ የተመራ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ልዑክ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነውን የሸበሌ ሪዞርት ግንባታ ሂደት ጎብኝተዋል፡፡ ልዑኩ የችግኝ ተከላም…

ኢትዮጵያ በኢንተርፖል ዓለም አቀፍ ዓመታዊ ኮንፍረንስ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በፈረንሳይ ሊዮን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው 19ኛው የኢንተርፖል ዓለም አቀፍ ዓመታዊ ኮንፍረንስ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ በኮንፈረንሱ የተሳተፉት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ብሔራዊ ኢንተርፖልና ዓለም አቀፍ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ አልዳባቢያ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ "የሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ…

ሐሰተኛ መረጃ

ለመከላከያ ሚኒስቴር የተጻፈ በሚል ሐሰተኛ ደብዳቤ በማህበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ነው አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የተጻፈ በሚል ሐሰተኛ ደብዳቤ በማህበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ነው። የቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ወደ ተቋሙ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በመስኖ ልማት ከ22 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በምርት ዘመኑ በመስኖ ልማት እስካሁን ከ22 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰብ መቻሉ ተገለፀ፡፡ ክልሉ ለግብርናው ዘርፍ ምርታማነት ያሉትን የመልማት አቅሞችና ፀጋዎች ታሳቢ ባደረገ መልኩ አቅዶ በመስራት…

የቫይታሚን ዲ እጥረት የሚያስከትለው ጉዳት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቫይታሚን ዲ ለአጥንት መስሪያ የሚያገለግለውን ንጥረ ነገር ወደ አጥንት እንዲጓጓዝ የሚያግዝ ነው። ካልሺየም ከምግብ ውስጥ አንጀትን አልፎ ወደ ደም እንዲገባ የሚያደርግ ለአጥንት መጠንከር በጣም ወሳኝ ሚና የሚጫወትም ነው።…

በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ኢትዮጵያ በረጅም ዘመን የሀገረ መንግሥትነት ታሪኳ፣ የፖለቲካ ልዩነቶችን፣ አለመግባባቶችን እና ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ፣ በንግግር፣ በውይይት እና በሕጋዊ አግባብ የመፍታት ልምምድ የላትም። እንደ አለመታደል ሆኖ ፖለቲካችን የዜሮ ድምር…

ቀሲስ በላይ መኮንን በተጠረጠሩበት ወንጀል ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የቀሲስ በላይ መኮንንን ጨምሮ የ3 ግለሰቦችን ጊዜ ቀጠሮ መዝገብን ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ተመልክቷል። ቀሲስ በላይ ከአንድ ሳምንት በፊት በአፍሪካ ህብረት ቅጥር ጊቢ…

በበጋ መስኖ ስንዴ ከ2 ሚሊየን ሔክታር በላይ ሰብል ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጋ መስኖ ስንዴ በዘር ከተሸፈነው 3 ሚሊየን ሔክታር ውስጥ 2 ነጥብ 1 ሚሊየኑ መሰብሰቡን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እስካሁን ከተሰበሰበውም 73 ነጥብ 9 ሚሊየን ኩንታል ምርት መገኘቱን የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነትና…

በማንዴላ መታሰቢያ ውድድር ውጤት ላስመዘገበው ቡድን አቀባበል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ የማንዴላ መታስቢያ ውድድር ላይ በመሳተፍ ውጤት ያስመዘገበው የኢትዮጵያ ቦክስ ብሔራዊ ቡድን ወደ ሀገሩ ሲመለስ አቀባበል ተደረገለት። ቡድኑ ቦሌ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የባህልና ስፖርት…