የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ሀገራት ለቅድመ አደጋ መከላከል ስራ የተለየ ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ ተጠቆመ Feven Bishaw Apr 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካ ሀገራት የቅድመ አደጋ መከላከል ላይ አበክረው በመስራት በአደጋ የሚመጣ ጉዳትን መቀነስ እንደሚኖርባቸው የአፍሪካ ሕብረት አሳሰበ። 14ኛው የአፍሪካ ሪስክ ካፓሲቲ ተቋም ስምምነት(ARC Treaty) ፈራሚ ሀገራት የሚኒስትሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሱልጣን አህመድ አሊሚራህ በኢትዮጵያ ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ስራዎችን መደገፍ ይገባል አሉ Feven Bishaw Apr 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ስራዎችን በጋራ መደገፍ ይገባል ሲሉ የመላው አፋር ህዝብ ሱልጣን አህመድ አሊሚራህ ተናገሩ። የእውቁ ሱልጣን አሊሚራህ ልጅ የሆኑት 15ኛው የአፋር ሱልጣን አህመድ አሊሚራህ ከውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ Feven Bishaw Apr 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ሊባኖስ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ። አደጋው የተከሰተው ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ሊባኖስ ገዳም ሲጓዝ የነበረ የቤት መኪና በተቃራኒ አቅጣጫ ሲጓዝ ከነበረ የሕዝብ ማመላለሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህር በር ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Apr 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የባህር መውጫና ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሃሳብ በባህር በር ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ላይ ምሁራን፣ አባገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎችና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ይገኛሉ። በፓናል…
የሀገር ውስጥ ዜና የጉራጌ ህዝብ ስለ አንድነት ያስተማረ፣ አንድነት ሃይል ነው ብሎ የሚያምን ህዝብ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) Feven Bishaw Apr 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉራጌ ህዝብ ስለ አንድነት ያስተማረ ፣ አንድነት ሃይል ነው ብሎ የሚያምን ፣በአንድት የሚገኘውን ፀጋ በልምድ ፣በሕይወቱ የተገነዘበ ነው ሲሉ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ በርካታ የከተማው ነዋሪዎች የተሳተፉበት ህዝባዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ታምርት የጎዳና ላይ ሩጫን አስመልክቶ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ Feven Bishaw Apr 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የኢትዮጵያ ታምርት የጎዳና ላይ ሩጫን አስመልክቶ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደርገዋል፡፡ ነገ መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገውና የአዲስ አበባን ዋና ዋና መንገዶችን የሚያካልለው የ2016…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ 150 የኤሌክትሪክ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች ርክክብ ተከናወነ Feven Bishaw Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየደረጃዉ ለሚገኙ ተቋማት የሚያገለግሉ 150 የኤሌክትሪክ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች (ሚኒባስ) ርክክብ አከናወነ። የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎቹ ከማዕከል እስከ ወረዳ ለሚገኙ ተቋማት የተሰጡ ናቸው ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ዓለም አቀፍ የቋንቋ ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ Feven Bishaw Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው የቻይና ዓለም አቀፍ የቋንቋ ቀን በአዲስ አበባ ተከብሯል። ቀኑ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) በኩል የቻይና ቋንቋ ዓለም አቀፍ ቋንቋ ሆኖ እውቅና የተሰጠበትን መሆኑ ተመላክቷል፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ በኢትዮጵያ የቻይና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአልሸባብ ጋር ተቀላቅለው የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ ነበር የተባሉ እስከ 12 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ Feven Bishaw Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአልሸባብ የሽብር ቡድን ጋር ተቀላቅለው የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ ነበር የተባሉ ስምንት ግለሰቦች እስከ 12 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ። በሁለት መዝገብ የተከሳሾችን ጉዳይ ተመልክቶና ማስረጃ መርምሮ የቅጣት ውሳኔውን…
ጤና የስኳር ህመም አይነቶች እና ምልክቶች Feven Bishaw Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር ህመም በደም ውስጥ የስኳር መጠን ከሚገባው በላይ ሆኖ በሚገኝበት ሰዓት የሚከሰት ተላላፊ ያልሆነ የህመም አይነት ነው። በዋናነት አራት የስኳር ህመም አይነቶች አሉ፤ እነርሱም አይነት አንድ፣ አይነት ሁለት፣ በእርግዝና ወቅት…