የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሞባይል አገልግሎት ደንበኞች ቁጥር 85 ሚሊየን ደርሷል ተባለ Feven Bishaw Mar 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመንግስትና የግል የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢዎች ደንበኞች ቁጥር 85 ሚሊየን መድረሱን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ ስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ሌሊት ባጋጠመው ችግር ምክንያት ያለአግባብ የተወሰደውን ገንዘብ ያልመለሱ ሰዎችን ስም ዝርዝር ይፋ አደረገ Feven Bishaw Mar 26, 2024 0
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ ከባልቲሞር ድልድይ መደርመስ ጋር ተያይዞ ወንዝ ውስጥ የጠፉ ሰዎችን ፍለጋ ቀጥሏል Feven Bishaw Mar 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የባልቲሞር ድልድይ መደርመስ ጋር ተያይዞ የነፍስ አድን ሰራተኞች ወንዝ ውስጥ የጠፉ ሰዎችን በመፈለግ ላይ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ በአሜሪካ ባልቲሞር ከተማ ውስጥ የሚገኘው ትልቅ ድልድይ ኮንቴይነር በጫነ መርከብ ተገጭቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ78 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የብሬል መጽሐፍትን እያሳተምኩ ነው – ቢሮው Feven Bishaw Mar 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከ78 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ ለአይነስውራን መማሪያና ማስተማሪያ የሚሆኑ የብሬል መጽሐፍን እያሳተመ መሆኑን አስታወቀ፡፡ መጽሐፍቱ በበጀት ዓመቱ ከ5ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ለሚማሩ አይነስውራን መማሪያና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተከናወኑ ስራዎች የህዝቡን ኑሮ እያሻሻሉ መሆኑ ተገለፀ Feven Bishaw Mar 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት የለውጥ ዓመታት በኢኮኖሚና ማህበራዊ ዘርፎች የተከናወኑ ስራዎች የህዝቡን ኑሮ እያሻሻሉ መሆኑን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ገለጹ። የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀይሉ አዱኛ ÷በክልሉ ከለውጡ በፊት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ የሁለት ግለሰቦችን ሰነድ ሳያረጋግጡ ወደ ኡጋንዳ እንዲሄዱ አድርገዋል የተባሉ ሰራተኞችን ጉዳይ ተመለከተ Feven Bishaw Mar 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ሁለት ግለሰቦች የያዙትን ሀሰተኛ የቢጫ ወባ ክትባት ካርድ፣ ፖስፖርትና ቪዛ በተገቢው ሳያረጋግጡ እና ዳታ ላይ እንደመዘገቡ አስመስለው ወደ ኡጋንዳ እንዲሄዱ አድርገዋል ተብለው…
ጤና የስኳር ህመምን ለመከላከል ምን ጥንቃቄዎች ሊወሰዱ ይገባል? Feven Bishaw Mar 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር ህመም በደም ውስጥ የስኳር መጠን ከሚገባው በላይ ሆኖ በሚገኝበት ሰዓት የሚከሰት ተላላፊ ያልሆነ የህመም አይነት ነው። በዚህም በዋናነት የህመም መከላከያ መንገድ ጤናማ የአመጋገብ ሥርዓትና የአኗኗር ዘይቤ መከተል ሲሆን÷…
ቢዝነስ የደቡብ ኮሪያ ተሽከርካሪዎችን ለአፍሪካ ገበያ ለማቅረብ የኢትዮጵያ ስትራቴጂያዊ ፋይዳ የጎላ መሆኑ ተገለፀ Feven Bishaw Mar 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያ ተሽከርካሪዎችን ለአፍሪካ ገበያ ለማቅረብ የኢትዮጵያ ስትራቴጂያዊ ፋይዳ የጎላ መሆኑን የደቡብ ኮሪያዋ የኢንዱስትሪ ከተማ ኡልሳን ከንቲባ ዱ ጊዮም ተናገሩ፡፡ በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ ከደቡብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳኑ ጄኔራል አኮል ኩር ኩች ጋር መከሩ Feven Bishaw Mar 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳኑ ጄኔራል አኮል ኩር ኩች ጋር ዛሬ ጠዋት ተወያይተዋል፡፡ ውይይታቸው በምስራቅ አፍሪካ መረጋጋትን እና ልማትን በማረጋገጥ የጋራ ግቦች ላይ ያተኮረ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሞስኮ በተፈፀመ ጥቃት የ60 ሰዎች ሕይወት አለፈ Feven Bishaw Mar 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ መዲና ሞስኮ በሙዚቃ ኮንሰርት አዳራሽ በተፈፀመ የጅምላ ተኩስ በርካቶች መገደላቸው እና መቁሰላቸው ተሰምቷል፡፡ በጥቃቱ እስካሁን የ60 ሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን÷ ከ100 በላይ የሚሆኑት ደግሞ መቁሰላቸው ነው የተገለፀው፡፡…