የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት የዋጋ ግሽበትን ለማረጋጋት የተናበበ የፖሊሲ እርምጃ እየወሰደ መሆኑ ተመላከተ Feven Bishaw Mar 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የዋጋ ግሽበትን ለማረጋጋት የተናበበ የገንዘብ፣ የፊስካልና የምርታማነት የፖሊሲ እርምጃዎችን እየወሰደ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ። ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ የ2016 በጀት ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ እየመከረ ነው Feven Bishaw Mar 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን በሆሳዕና ከተማ እያካሔደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ የተጣራ የኢንቨስትመንት ጥያቄዎችን አቅርቦ መወሰን፣ በክልሉ የሰባት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ተወያይቶ የስራ መመሪያ ማድረግ፣ የሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ዛሬ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Mar 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ11 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሷል፡፡ አደጋው ዛሬ ጠዋት 12 ሰዓት ከ30 ላይ በአራዳ ክፍለ…
ጤና የአጥንት ህመም አይነቶችና ምልክቶች Feven Bishaw Mar 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰው ልጅ ያለ አጥንት፣ መገጣጠሚያ እና ተያያዥ የሰውነት አካላት ቆሞ መራመድም ሆነ መቀመጥ፣ መነሳት በጥቅሉ መንቀሳቀስ አይችልም። የሰውነትን ክብደት ሙሉ ለሙሉ የሚሸከመው አጥንት ሲሆን÷ በዚህም በዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ አጥንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለውጭ ገበያ ከቀረበ የእንስሳት ክትባት 665 ሺህ ዶላር ገቢ ተገኘ Feven Bishaw Mar 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት ባለፉት ሰባት ወራት ወደ ተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ለገበያ ካቀረበው የእንስሳት ክትባት 665 ሺህ ዶላር ገቢ ማግኘቱን ገለፀ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ታከለ አባይነህ (ዶ/ር) እንደገለጹት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን እየጎበኙ ነው Feven Bishaw Mar 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ የሚገኘውን የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን እየጎበኙ ነው፡፡ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የማዕድን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ እያሳየች ያለችው የላቀ ውጤትና እመርታ ተጠናክሮ ይቀጥላል Feven Bishaw Mar 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ እያሳየች ያለችው የላቀ ውጤትና እመርታ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር)ኢትዮጵያ በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ የላቀ ውጤትና እመርታ ያሳየች መሆኑን ገልጸው፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝበ ክርስቲያኑ የዐብይ ፆም ሲፆም መጣላትና መለያየትን በመተው ሊሆን ይገባል- ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ Feven Bishaw Mar 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ክርስቲያኑ ታላቁን የዐብይ ፆም ሲፆም መጣላትን፣ መለያየትንና መገፋፋትን እርም ብሎ በመተው ሊሆን ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አሳሰቡ። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ…
ጤና የግላኮማ ህመም ምልክቶች ምንድን ናቸው? Feven Bishaw Mar 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግላኮማ የዐይን ህመም በዐይን ነርቭ ላይ ችግር የሚያስከትል ሲሆን በዐይናችን ውስጥ የሚገኘው ግፊት በመጨመሩ ምክንያት የሚከሰት ህመም ነው። የዚህ ግፊት መጨመር በዐይናችን የምናያቸውን ምስሎች ወደ አንጎል የሚወስደውን የዐይናችንን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመጋዘን ኃላፊው ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ መድሐኒት በመሰወር ሙስና ወንጀል ክስ ቀረበበት Feven Bishaw Mar 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የመድሐኒት አቅራቢ ድርጅት የመጋዘን ኃላፊው ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ መድሐኒት በመሰወር የሙስና ወንጀል ክስ ቀረበበት። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት ጀነራል በኢትዮጵያ…