Fana: At a Speed of Life!

በነገው ፋና ላምሮት ስምንት ተወዳዳሪዎች ጠንካራ ፉክክር ይጠብቃቸዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው ፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገ ሁለቱን ምድብ በአንድ በማገናኘት የስምንት ተወዳዳሪዎች ጠንካራ ፉክክር ያስተናግዳል፡፡ ላለፉት 8 ሳምንታት በሁለት ምድብ ተከፍለው ሲወዳደሩ የነበሩት ተወዳዳሪዎች ነገ ሲገናኙ÷ ሄኖክ ብርሃኑ፣…

ኢትዮጵያ የአፍሪካውያን መዳረሻ ናት – ሜ/ጄኔራል ጂኦፍር ቾንጎ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካውያን ወንድም ሕዝቦች መዳረሻ ናት ሲሉ የዛምቢያ ምክትል ኢታማዦር ሹም ሜጄር ጄኔራል ጂኦፍር ቾንጎ ተናገሩ፡፡ በምክትል ኢታማዦር ሹሙ የተመራ ከፍተኛ የዛምቢያ ወታደራዊ አመራሮች ልዑክ የኢትዮጵያ መከላከያ…

የኩላሊት ተግባር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩላሊት በርካታ ተግባር ያለው አንዱ የሰውነት ክፍል ነው፡፡ ይህ የሰውነት ክፍል ከሚሰራቸው በርካታ ስራዎች ውስጥ በየቀኑ 200 ሊትር ያህል ውሃ ማጣራት፣ ከሰውነት መርዛማ ነገሮች እና አሲድ በሽንት መልክ ማስወገድ፣ የደም ግፊትን…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ከሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዛሬ በአዲስ አበባ ከሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳሉት ÷ "መዲናችን ከከተማ መስፋፋት ጋር የሚመጣ…

የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ሁኔታዎች ምንድናቸው?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሽንት ስርዓት አካላትን ማለትም (ኩላሊትን፣ የሽንት ፊኛን እና የላይኛውን እና የታችኛውን የሽንት ማስተላለፊያ ቱቦዎች የሚያጠቃ የኢንፌክሽን ዓይነት ነው። ለመሆኑ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ተጋላጭነትን…

በዋና ዋና ማክሮ ኢኮኖሚ ዘርፎች የተመዘገበው አፈጻጸም የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ7 ነጥብ 9 በመቶ እንደሚያድግ አመላካች ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት በዋና ዋና ማክሮ ኢኮኖሚ ዘርፎች የተመዘገበው አፈጻጸም የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ7 ነጥብ 9 በመቶ እንደሚያድግ አመላካች መሆኑ ተገለፀ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2016 የሁለተኛው ሩብ ዓመት የስራ…

በዓለም አቀፉ የወጣቶች ፌስቲቫል ላይ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ ሶቺ ከተማ እየተካሄደ ባለው አለም አቀፍ የወጣቶች ፌስቲቫል ላይ ኢትዮጵያውያን እየተሳተፉ ይገኛል። በፌስቲቫሉ ላይ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የተውጣጡ ከ20ሺህ በላይ ወጣቶች እየተሳተፋ ይገኛል። በዚህ ፌስቲቫል…

ምክር ቤቱ የ2016 የ2ኛው ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀምን መገምገም ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2016 የሁለተኛው ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀምንመገምገም ጀምሯል። ግምገማው አራቱን የአስተዳደርና ፍትህ፣ የማኅበራዊ፣ የኢኮኖሚያዊ ዘርፎችን በተመለከተ…

በሰው ሠራሽ አስተውሎት አሥተዳደር ላይ ያተኮረ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፋዊ የሰው ሠራሽ አስተውሎት አሥተዳደር ሥርዓት ጅምሮች እና የኢትዮጵያ ትልም በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ምክክር እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴዔታ ይሽሩን ዓለማየሁ (ዶ/ር)፣ የውጭ ጉዳይ…

የልብ ህመም በምን ምክንያት ይከሰታል?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልብ ህመም የልብን ስራ የሚያስተጓጉሉ የተለያዩ የልብና የደም ዝውውር ችግሮችን የሚያጠቃልልና ከባድ ከሚባሉት የህመም አይነቶች የሚመደብ ነው። የልብ የጤና ችግሮች በሁለት ይከፈላሉ፤ እነርሱም፦ ከውልደት ጋር (በተፈጥሮ) የሚመጡ…