የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በኬኒያ የአይሲቲ ፓርክን ጎበኙ Feven Bishaw Feb 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በኬኒያ ናይሮቢ የወጣቶችን የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ተሳትፎ የሚያሳይ የአይሲቲ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለሁለት ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሚኒስቴር ከዩጋንዳ አቻው ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ Feven Bishaw Feb 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር ከዩጋንዳ መከላከያ ሚኒስቴር ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የዩጋንዳ መከላከያ ሚኒስትር ቪሴንት ባሙላንጋኪ ሴምፒጅ እና የሀገሪቱ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ዊልሰን ዕምባሱ ዕምባዲ ለይፋዊ የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ኖርዌይ የ75 ሚሊየን ዶላር ስምምነት ተፈራረሙ Feven Bishaw Feb 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ኖርዌይ የ75 ሚሊየን ዶላር ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በሀገራቱ መካከል የተፈረመው ስምምነት ለሁለትዮሽ ግንኙነታቸው ትልቅ ምዕራፍ እንደሆነም ነው የተገለጸው፡፡ ስምምነቱ ከአካባቢ ጥበቃ ጋር የተያያዘ ሲሆን፥ እንደአብነትም…
የሀገር ውስጥ ዜና የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ከየካቲት 25 ጀምሮ በልዩ መልኩ በዘመቻ ይሰጣል ተባለ Feven Bishaw Feb 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ከየካቲት 25 እስከ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በልዩ መልኩ እድሜያቸው 14 ዓመት ለሆኑ ታዳጊዎች በዘመቻ እንደሚሰጥ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የእናቶች፣ አፍላ ወጣቶችና ህጻናት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ45 ሚሊየን ዶላር የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ማሻሻያ ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊደረግ ነው Feven Bishaw Feb 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በተመረጡ 10 ከተሞች የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት መልሶ ግንባታና አቅም ማሻሻያ ፕሮጀክት ቀርፆ ወደ ስራ መግባቱ ተገለፀ፡፡ የፕሮጀክቱ ተግባራዊ መደረግም በዲስትሪቢዩሽን መስመሮች እርጅና ምክንያት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዶ/ር ሊያ ታደሰን ተሰናብቶ ወደ ካቢኔው ለተቀላቀሉ ሚኒስትሮች አቀባበል አደረገ Feven Bishaw Feb 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ በነበረው ስብሰባ የቀድሞ ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰን ተሰናብቶ አዲስ ወደ ካቢኔው ለተቀላቀሉ ሚኒስትሮች አቀባበል አድርጓል። ዶክተር መቅደስ ዳባ በ6ኛው የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት 3ኛ ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው Feven Bishaw Feb 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በአዲሱ የምክር ቤቱ ቋሚ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ማከናወን ጀምሯል:: የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩን የ2016 የ6 ወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው Feven Bishaw Feb 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ እና በተከታታይ የትምህርት መርሀ ግብር በመጀመሪያና በሁለተኛ ድግሪ ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 447 ተማሪዎች እያስመረቀ ነው። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የሴኔት አባላት፣የዩኒቨርሲቲው የቦርድ…
ጤና ለከፍተኛ የደም ግፊት ተጋላጮች እነማን ናቸው? Feven Bishaw Feb 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የደም ግፊት መኖር ለአጣዳፊ የልብ ውጋት ወይም በደም ዝውውር ማነስ ምክንያት ለሚከሰት የአዕምሮ ስራ መታወክ (ስትሮክ) የመጋለጥ ዕድልን ይጨምራል፡፡ ለመሆኑ ለከፍተኛ የደም ግፊት ተጋላጭ የሚሆኑት ምን አይነት ሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ4 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ጌጣ ጌጦችን ሰርቆ በመሰወር የተጠረጠረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Feven Bishaw Feb 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ4 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ጌጣ ጌጦችን ሰርቆ በመሰወር የተጠረጠረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ተጠርጣሪው ወንጀሉን የፈፀመው በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 በአንድ የወርቅ መሸጫ ሱቅ ውስጥ ሲሆን ግለሰቡ ከግል…