የዓድዋ ድል የኢትዮጵያውያን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት በተግባር የተገለጠበት ድል ነው- ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል ኢትዮጵያውያን የሚታወቁበት ኅብረ ብሔራዊ አንድነት በተግባር የተገለጠበት ድል መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ።
ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ የ128ኛው የዓድዋ ድል በዓልን…