Fana: At a Speed of Life!

በመስኖ መሬት ሽፋን የተገኘውን ስኬት በመስኖ መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ለመድገም ታቅዶ እየተሰራ ነው-አቶ ሽመልስ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በመስኖ መሬት ሽፋን የተገኘውን ስኬት በመስኖ መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ለመድገም ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ እስካሁን በተደረገ ጥናት በክልሉ ከዝናብ…

በአደገኛ እፅ ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባለው ናይጄሪያዊ በእስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአደገኛ እፅ ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባለው ናይጄሪያዊ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ። ቺቡኬ ዳንኤል የተባለው ተከሳሽ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀጽ 525/1/ለ/ ሥር የተደነገገውን በመተላለፍ አደገኛ እፅ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የጅግጅጋ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬዉ እለት በሶማሌ ክልል 2ኛውን ዙር የጅግጅጋ ከተማ የንፁህ መጠጥ ዉሃ ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ እና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሸበሌይ ሪዞርት ግንባታን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከ’ገበታ ለትውልድ’ የልማት ቁልፍ ስፍራዎች መካከል አንዱ የሆነውንና በሶማሌ ክልል የሚገኘውን የሸበሌይ ሪዞርት ግንባታ ጎብኝተዋል። ከጅግጅጋ ከተማ 29 ኪሎ ሜትር ርቀት 385 ሄክታር…

አቶ ተመስገን ጥሩነህ በባሕር ዳር ከተማ የልማት ፕሮጀክቶችን የግንባታ ሂደት ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባሕር ዳር ከተማ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን የግንባታ ሂደት ጎብኝተዋል። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ ከትናንት ጀምሮ በክልሉ የልማት ሥራዎች ዙሪያ ከክልሉ መንግሥት…

ክልሉን የሰላምና የልማት ተምሳሌት ማድረግ ይጠበቅብናል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልሉን የሰላም፣ የልማትና የብልፅግና ተምሳሌት የማድረግ ታሪካዊ ኃላፊነታችንን መወጣት ይጠበቅብናል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ተናገሩ፡፡ በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘዉ የደቡብ የክልሉ…

በሚቀጥሉት 10 ቀናት ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ሁኔታዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣የካቲት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ ሊያደርጉ የሚችሉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ከዕለት ወደ ዕለት እንደሚጠናከሩ የኢትዮጵያ ሚትዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ በዚህ መሰረትም የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ የመካከለኛው ኢትዮጵያና የምሥራቅ…

የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ዛሬ የተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቅቀዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት አዳማ ከተማ ከፋሲል ከነማ ያደረጉት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ የፋሲል ከነማን ብቸኛ ግብ…

ኮርፖሬሽኑ ለውኃ ማከሚያ የሚያገለግል ኬሚካል በሀገር ውስጥ ማምረት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለውኃ ማከሚያ የሚያገለግል ኬሚካል በሀገር ውስጥ ማምረት ጀመረ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አሰፈፃሚ ኢንጂነር ሁንዴሳ ደሳለኝ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ ኮርፖሬሽኑ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ በዘርፉ ውጤታማ…

ሀገር አቀፍና ዓለም አቀፍ ሰላም የማስፈን እንቅስቃሴ ላይ ያተኮረ ጉባዔ በመቀሌ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ሰላም የማስፈን እንቅስቃሴ ላይ ያተኮረ ጉባዔ በመቀሌ ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) ፣ በትግራይ ክልል ጊዜያዊ…