Fana: At a Speed of Life!

ፍርድ ቤቶች የሚሰጡትን አገልግሎት ለማሻሻል እራሳቸውን ብቁ ማድረግ አለባቸው – አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቶች ለሕዝቡ የሚሰጡት አገልግሎት የተሻለ ለማድረግ በሰው ኃይል፣ ጊዜውን በዋጀ ቴክኖሎጂና በምቹ መሰረተ ልማት እራሳቸውን ብቁ ማድረግ እንዳለባቸው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። ለፌደራል ከፍተኛ…

የዳራሮ በዓልን አልምቶ ለቱሪዝም መስህብነት ማዋል ይገባል – አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ ብሔር ዘመን መለወጫ የዳራሮ በዓልን ባህላዊ ይዘቱን ጠብቆ በማልማት ለቱሪዝም መስህብነት ማዋል እንደሚገባ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ገለጹ። ዳራሮ በዓል " ክብር ለአርበኛ አርሶ አደሮቻችን ዳራሮ ለአንድነታችን…

“ፖለቲካችን ከነፍጥ ትግል ወደ ሃሳብ ትግል መቀየር አለበት” – አቶ ሳዳት ነሻ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)"ፖለቲካችን ከነፍጥ ትግል ወደ ሃሳብ ትግል መቀየር አለበት"ሲሉ የብልፅግና ሥራ አስፈፃሚ አባልና በሚኒስትር ማዕረግ የብልፅግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሳዳት ነሻ ገለጹ፡፡ "ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለቻይና ሕዝብና መንግስት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለቻይና ሕዝብ እና መንግሥት ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷አዲሱ ዓመት የብልጽግና…

ወደ መዲናዋ የገባ 44 ክላሽንኮቭ እና አንድ መትረየስ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የሌላ ተሽከርካሪን ሰሌዳ በመጠቀም በተሽከርካሪ አካል ውስጥ ተደብቆ ወደ አዲስ አበባ የገባ 44 ክላሽንኮቭ እና አንድ መትረየስ የጦር መሳሪያ መያዙን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የኮልፌ ቀራኒዩ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ…

የኦሮሞና ሲዳማ ሕዝቦች ላይነጣጠሉ የተጋመዱ ሕዝቦች ናቸው – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በመድረኩ የተገኙት የሲዳማ ክልል ርዕሰ…

በወላይታ ሶዶ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ2 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ሶዶ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በ23 ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱ ተገልጿል፡፡ አደጋው ዛሬ ከጠዋቱ 2 ሰዓት 30 ላይ ከባድ የጭነት ተሳቢ ተሽከርካሪ ከሕዝብ ማመላለሻ፣…

በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች እህልና አልሚ ምግብ እየተጓጓዘ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ23 ሺህ ኩንታል በላይ እህልና አልሚ ምግብ እየተጓጓዘ መሆኑን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ወደ ትግራይ ክልል ከትናንት ጀምሮ እያጓጓዘ ያለው እህልና አልሚ ምግብ…

ከ8 ነጥብ 1 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ ደርሷል -ኮርፖሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 የምርት ዘመን ከውጪ ከተገዛው የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ እስካሁን ከ8 ነጥብ 1 ሚሊየን ኩንታል በላይ የሚሆነው ጅቡቲ ወደብ መድረሱን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ገልጿል፡፡ ትናንት 510 ሺህ ኩንታል ዩሪያ…

የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማፋጠን ሕብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትን ማጠናከር ይገባል -አቶ ጌታሁን አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማፋጠን ሕብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትን ማጠናከር ይገባል ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ ተናገሩ፡፡ በቡሌ ሆራ ከተማ አስተዳደር እና ምዕራብ ጉጂ ዞን የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች…