Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሞሊ ፊ እና ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሀመር ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ታዬ…

የጅቡቲና የኬንያ ፕሬዚዳንቶች በአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅቡቲ ፕሬዚዳንት እስማኤል ኡመር ጊሌ እና የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ…

የብራዚል ቀዳማዊት እመቤት ጃንጃ ሉላ ዳ ሲልቫ የምገባ ማዕከላትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ቀዳማዊት እመቤት ጃንጃ ሉላ ዳ ሲልቫ ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን የተስፋ ብርሃን እና የመቅደላ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የምገባ ማዕከላትን ጎብኝተዋል፡፡ እንዲሁም በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) እና የብራዚል ፕሬዚዳንት በአንድነት ፓርክ የቡና ችግኞችን ተከሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉዊስ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ በአንድነት ፓርክ የቡና ችግኞችን ተከሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጽሕፈት ቤታቸው በተካሄደ ይፋዊ የአቀባበል ስነስርዓት በኢትዮጵያ ይፋዊ…

ሕዝባዊ ውይይቶች ሀገራዊ ፈተናዎችን ለመፍታት ሚናቸው ከፍተኛ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየከተሞች የሚደረጉ ውይይቶች ሀገራዊና ክልላዊ ፈተናዎችን ለመፍታት ዓይነተኛ ሚና አላቸው ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለፁ። “ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ…

ጥቅል ኤሌክትሪክ ገመዶችን ሰርቀዋል የተባሉ ተከሳሾች በ7 እና በ9 ዓመት እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የድርጅት ጥበቃን በጦር መሳሪያ አስፈራርተው ጥቅል ኤሌክትሪክ ገመዶችን ሰርቀዋል የተባሉ ተከሳሾች በ7 እና በ9 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ቦሌ ምድብ 4ኛ ወንጀል ጉዳዮች ችሎት በተከሳሾች ኤፍሬም አብርሃም…

የኢትዮ-ቱርክ የኢንቨስትመንትና የንግድ ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ቱርክ የኢንቨስትመንትና የንግድ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በፎረሙ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የስራ ኃላፊዎች፣ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አባላት፣ የቱሪክ የንግዱ ማህበረሰብ አባላትና ሌሎችም…

በአማራ ክልል ከ2 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ዜጎች የዕለት ድጋፍ እንደሚፈልጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ2 ሚሊየን 400 ሺህ በላይ የዕለት ድጋፍ የሚሹ አርሶ አደሮችና ተፈናቃዮች መኖራቸውን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ኮሚሽን ገለጸ። በ2015/16 የመኸር እርሻቸው የወደመባቸው የዕለት ድጋፍ…

በቀብሪደሃር ከተማ ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ቀብሪደሃር ከተማ አስተዳደር ህዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ። መድረኩ "ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሀሳብ ነው የተካሄደው። በመድረኩ የጋምቤላ…

ለኮንስትራክሽንና ለጭነት ተሽከርካሪዎች የተከለከሉ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ ህብረት መሪዎች ጉባዔ የትራፊክ ፍሠት የተሳለጠ ለማድረግ እንዲቻል ለኮንስትራክሽን እና ለጭነት ተሽከርካሪዎች የተከለከሉ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። የኮንስትራክሽ ተሽከርካሪዎች እና በኦፕሬተር የሚንቀሳቀሱ…