Fana: At a Speed of Life!

የጥምቀት በዓል በደመቀ መልኩ እንዲከበር ሁሉም የበኩሉን አስተዋፅዖ ሊወጣ ይገባል – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጥምቀት በዓል ደማቅና ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንዲከበር ሁሉም የበኩሉን አስተዋፅዖ ሊወጣ እንደሚገባ አስገነዘቡ፡፡ ከንቲባ አዳነች የጥምቀት በዓል ሀይማኖታዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ…

ኢትዮ ቴሌኮምና ዜድቲኢ ኩባንያ የተለያዩ ተንቀሳቃሽ ስልኮችን በጋራ ለገበያ ለማቅረብ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና ዜድቲኢ ኩባንያ የ’ዜድቲኢ ብሌድ ቨርዥን 50’ ዲዛይንን ጨምሮ የተለያዩ ተንቀሳቃሽ ስልኮችን በጋራ ለገበያ ሊያቀርቡ መሆኑን አስታወቁ። ኢትዮ ቴሌኮም የዜድቲኢ ብሌድ ቨርዥን V50 ዲዛይንን ጨምሮ A40 እና A54…

በጋራ የመልማት መርህን የተከተለው የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ የህልውና ጥያቄ ነው – አምባሳደር መለስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰጥቶ መቀበል እና በጋራ የመልማት መርህን የተከተለው የኢትዮጵ የባሕር በር ጥያቄ የህልውና ጥያቄ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ አምባሳደር መለስ (ዶ/ር) ለጋዜጠኞች በሰጡት…

የአማራ ክልል ውሃና ኢነርጂ ቢሮ በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ለማዳረስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ውሃና ኢነርጂ ቢሮ በክልሉ በድርቅ በተጎዱ አካባቢዎች ለሚገኘው ማኅበረሰብ ክፍሎች የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ለማዳረስ የሚያግዝ ድጋፍ አድርጓል። ሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚደረገው ድጋፍ ላይ…

የማህፀን ጫፍ ካንሰር ምንነት፣ መንስኤና መከላከያው

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህፀን ጫፍ ካንሰር ማለት በማህፀን ጫፍ ላይ ያልተለመደ የህዋስ እድገት ሲከሰትና ይህም በመላው የማህፀን ጫፍ አካባቢ ሲዛመት ነው፡፡ ለማህፀን በር ካንሰር ተጋላጭ የሚሆኑት እነማን ናቸው? ማንኛውም የግብረ ስጋ ግንኙነት ፈጽማ…

ናሚቢያ ቱኒዚያን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ 5 ጨዋታ ናሚቢያ ቱኒዚያን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች፡፡ ናሚቢያን አሸናፊ ያደረገችውን ግብ ሆቶ በ88ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ በዚሁ ምድብ የሚገኙት ማሊና ደቡብ አፍሪካ ምሽት 5 ሰዓት…

የነዳጅ ድጎማ መጠን ላይ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ስጪ በሆኑ ተሽከርካሪዎች ላይ የነዳጅ ድጎማ መጠን ላይ በተደርገ ማሻሻያ ቀደም ሲል ሲሰጥ ከነበረው የድጎማ መጠን ዝቅ አንዲል መደረጉን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል። የነዳጅ ድጎማ መጠን ላይ ማሻሻያ…

በሙስና ወንጀል የተጠረጠረው የፍርድ ቤት ዳኛ ላይ ለተጨማሪ ማጣሪያ 14 ቀን ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሙስና ወንጀል የተጠረጠረው የፍርድ ቤት ዳኛ ላይ ለተጨማሪ ማጣሪያ 14 ቀን መፈቀዱ ተገለጸ፡፡ ለፖሊስ የተጨማሪ የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ነው። ተጠርጣሪው የአዲስ አበባ ፍርድ ቤት…

ምክር ቤቱ 1 ሺህ የግል አምራቾችን የሚያግዝ አዲስ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከጂአይዜድ ጋር በመተባበር አዲስ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል። የምክር ቤቱን አቅም የሚያሳድግ፣ የአግሪ ቢዝነስ ስራዎች ላይ የአድቮኬሲ እና የፖሊሲ መፍትሄዎች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ፕሮጀክት…

የቀዳማይ ልጅነት ልማት ፕሮግራምን ለማገዝ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ “የቀዳማይ ልጅነት ልማት ፕሮግራም“ ለማገዝ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ከተባበሩት መንግስታት የህፃናት አድን ድርጅት(ዩኒሴፍ) ጋር ተፈራርመዋል። ከንቲባዋ በማህራዊ ትስስር ገፃቸው÷"…