ስፓርት ባህርዳር ከተማ ፋሲል ከነማን አሸነፈ Feven Bishaw Feb 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በተካሄደው የ19ኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ መርሃ ግብር ባህርዳር ከተማ ፋሲል ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደው በዚህ ጨዋታ ለባህርዳር ከተማ ቸርነት ጉግሳ በ46ኛው እና በ91ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠንካራና የማይበገር የጤና ስርዓት ለመዘርጋት በቁርጠኝነት እየተሰራ ይገኛል- ዶ/ር መቅደስ ዳባ Feven Bishaw Feb 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ጠንካራና የማይበገር የጤና ስርዓት ለመዘርጋት ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በቁርጠኝነት ትሰራለች ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ ኢትዮዽያ አባል የሆነችበት የዓለም ጤና ድርጅት ስራ አስፈጻሚ…
ስፓርት ፊፋ የኮንጎ ሪፐብሊክንና የፓኪስታንን እግር ኳስ ፌዴሬሽኖች አገደ Feven Bishaw Feb 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) የኮንጎ ሪፐብሊክን እና የፓኪስታንን እግር ኳስ ፌደሬሽኖች ማገዱ ተሰማ። የኮንጎ እግር ኳስ ማህበር (ፌኮፉት) ከዓለም አቀፍ እግር ኳስ ውድድሮች የታገደው በተቋሙ ውስጥ ሶስተኛ ወገን ጣልቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ ተመረቀ Feven Bishaw Feb 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ (ኤፍ ኤም ሲ) ሶላሪስ ሞተርስ የተሰኘ በኤሌክትሪክ የሚንቀሳቀሱ ባለ 2 እና 3 እግር ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ ዛሬ ተመርቋል፡፡ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ጎልባ ቀበሌ የተገነባው ፋብሪካው በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቀድሞ የናሚቢያ ፕሬዚዳንት ከዚህ አለም በሞት ተለዩ Feven Bishaw Feb 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የናሚቢያ ፕሬዚዳንት ሳም ኑጆማ በ95 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት መለያታቸውን የወቅቱ ፕሬዚዳንት ናንጎሎ ሙቡምባ አስታውቀዋል፡፡ ናሚቢያ በፈረንጆቹ 1990 ነጻነቷን ካወጀች በኋላ የሀገሪቱ የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት የነበሩት ሳም…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ መግባባትን ለማጎልበት የተጀመሩ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ Feven Bishaw Feb 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ መግባባትን ለማጎልበት የተጀመሩ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ (ዶ/ር) ገለጹ። ብልፅግና ፓርቲ ባካሄደው ሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ በተለያዩ መስኮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ቀጣይነት ያለው ዕድገት እያስመዘገበች ነው – የአይ ኤም ኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር Feven Bishaw Feb 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በግብርና፣ በአገልግሎት እና በሌሎች ዘርፎች ቀጣይነት ያለው ዕድገት እያስመዘገበች መሆኑን የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ገለፁ። የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ማኔጂንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ641 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ ሁለት የመጠጥ ውሃ ልማት ስምምነቶች ተፈረሙ Feven Bishaw Feb 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከ641 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ የመጠጥ ውሃ ግንባታ እና የማማከር ኮንትራት አስተዳደር ስራዎች የውል ስምምነቶችን ፈረመ ። የመጀመሪያው ስምምነት የተፈረመው በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና የሰርጃ…
ስፓርት ስሑል ሽረ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ Feven Bishaw Feb 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በተጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት መርኃ ግብር ጨዋታ ስሑል ሽረ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲንን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ምሽት 12፡00 ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሂዝቦላህ የሊባኖስ መንግስት አካል መሆን የለበትም አለች አሜሪካ Feven Bishaw Feb 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ የሊባኖስ መንግስት መዋቅር አካል መሆን እንደሌለበት አሜሪካ አስታወቀች፡፡ በመካከለኛው ምስራቅ የአሜሪካ ም/ልዩ መልዕክተኛ ሞርጋን ኦርቴጋስ በሰጡት መግለጫ÷ሂዝቦላህ አዲስ በሚዋቅረው የሊባኖስ…