Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር መስመር በሙሉ አቅሙ አገልግሎት እንዲሰጥ የሚያስችል ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቺን ሀይ ከተመራ የቻይና ብሔራዊ ባቡር አስተዳደርና ኮሙኒኬሽንስ ኮንስትራክሽን ካምፓኒ ተወካዮች ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው የኢትዮ-ጅቡቲ…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በጥር ወር በነበረበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የየካቲት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በጥር ወር በነበረበት የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው  መግለጫ እንዳስታወቀው የየካቲት ወር 2017 ዓ.ም…

ከአንዲት እናት 11 ነጥብ 2 ኪሎ የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና ተወገደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአርሲ ዞን በቆጂ ሆስፒታል  ከአንዲት እናት 11 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና መወገዱ ተገልጿል፡፡ የ45 አመቷ እናት ዕጢው ለአምስት አመታት አብሯቸው እንደቆየም ተነግሯል፡፡ ዕጢው በተሳካ…

ለፍጆታ ምርቶች መናር ምክንያት የሆነውን የንግድ ሰንሰለት ርዝማኔ ለመቅረፍ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለፍጆታ ምርቶች መናር ምክንያት የሆነውን  የንግድ ሰንሰለት ርዝማኔና ህገ-ወጥ ግብይትን ለመቅረፍ እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የንግድና ሸማቾች ጥበቃ መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ ሊቁ…

በክልሉ የጤና መድህን አገልግሎት ሥራዎች ላይ ያለውን አፈጻጸም በፍጥነት ማሻሻል ይገባል- ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የጤና መድህን አገልግሎት ሥራዎች ላይ ያለውን ዝቅተኛ አፈጻጸም በፍጥነት ማሻሻል እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡ የ2017 በጀት ዓመት ክልላዊ ማህበረሰብ…

በትግራይ ክልል በተፋሰስ ልማት መልሶ ያገገመ 229 ሺህ ሄክታር መሬት ለአርሶ አደሮች ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ መልሶ ያገገመ 229 ሺህ ሄክታር መሬት ለተደራጁ አርሶ አደሮች መተላለፉን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ገለፀ። በቢሮው የተፋሰስ ልማት ቡዱን መሪ ጠዓመ…

በጋምቤላ ክልል ከነገ ጀምሮ የሥራ ሰዓት ለውጥ ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል በሙቀት መጨመር ሳቢያ የመንግስት የሥራ ሰዓት ከነገ ጀምሮ ለውጥ እንደሚደረግ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት አስታወቀ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኡቶው ኡኮት እንዳሉት÷በክልሉ የሙቀቱ መጨመር ለሥራ…

ሀገር አቀፍ የመንገድ ጉባዔ በጎንደር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር አቀፍ የመንገድ ጉባዔ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ እንዳሉት÷ኢትዮጵያ በ2030 የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ለመሆን በምታደርገው የልማት ጉዞ የመንገድ ዘርፉ ጉልህ…

ሆን ተብሎ በሰው አማካይነት 10 የቃጠሎ አደጋዎች ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ባለፉት 6 ወራት በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የደረሱ 103 የእሳት ቃጠሎ መንስኤዎችን በፎረንሲክ ምርመራ አጣርቶ ውጤቱን ይፋ አድርጓል ። በምርመራው በአዲስ አበባ ከተማ የተከሰቱ 96 እንዲሁም በክልሎች…

ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ጥገና ማዕከላትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት መናኸሪያዎችን እና የጥገና ማዕከላትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም ተቋሙ አገልግሎቱን ለማሻሻል እየሰራቸው የሚገኙ ሥራዎች አበረታች እንደሆኑ…