Fana: At a Speed of Life!

ለባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ ማጠናቀቂያ ከ900 ሚሊየን ብር በላይ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ የቀሪ ሥራዎች ማጠናቀቂያ ከ900 ሚሊየን ብር በላይ መፈቀዱን የክልሉ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ገልጿል። የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ምስክር ሰውነት ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…

በሐረሪ ክልል 500 አባዎራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የመስኖ ልማት ለአገልግሎት ክፍት ሊሆን ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል 94 ነጥብ 5 ሄክታር መሬት በማልማት 500 አባዎራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት በቅርቡ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተገለጸ፡፡ ፕሮጀክቱ የተገነባው የሐረሪ ክልል ግብርና ልማት ቢሮ ከኮሪያ…

ኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድስ የ45 ሚሊየን ዩሮ የእርዳታ ሥምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድስ የ45 ሚሊየን ዩሮ የእርዳታ ሥምምነት ተፈራረሙ። ሥምምነቱ በኢትዮጵያ የተፋሰስ አስተዳደርን ለመደገፍ ለሚውለው ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ እንደሚውል የገንዘብ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል። ፕሮጀክቱ…

ኢትዮጵያ በ2ኛው ዓለም አቀፍ የስደተኞች ጉባኤ ስኬታማ ተሳትፎ ማድረጓ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ባለፈው ሳምንት በስዊዘርላንድ ጄኔቫ በተካሄደው በ2ኛው ዓለም አቀፍ የስደተኞች ጉባኤ ስኬታማ ተሳትፎ ማድረጓን የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ገለጸ። ኢትዮጵያ በጉባኤ የነበራትን ተሳትፎ በተመለከተ የስደተኞችና ተመላሽ…

አይኦኤም ኢትዮጵያ ከስደት ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም የምታደርገውን ጥረት እደግፋለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ኢትዮጵያ መደበኛ ያልሆነ ፍልሰትን ለመከላከልና ከስደት ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም የምታደርገውን ጥረት እደግፋለሁ አለ። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ እና…

የሰላም ጀግኖች ሆነን ሕዝባችንን እንክሳለን – የተሃድሶ ሠልጣኞች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በሸዋ ኮማንድ ፖስት ለ10 ቀናት ለ3ኛ ዙር የተሃድሶ ሥልጠና ሲከታተሉ የቆዩ 161 ስልጠናቸውን አጠናቀዋል። የተሃደሶ ሥልጠናውን የተከታተሉት በሰሜን ሸዋ ዞን አሥተዳደር፣ የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን አሥተዳደር እና የደብረ…

ኮርፖሬሽኑ በምዕራብ ኦሞ ዞን በ5 ሺህ ሄክታር ላይ ሰብል ሊያለማ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን በ5 ሺህ ሄ/ር መሬት ላይ የምርጥ ዘርና ወደ ውጭ ሀገራት የሚላክ ሠብል ማምረት ሊጀምር እንደሆነ ተገለጸ። ኮርፖሬሽኑ የሰብል ልማቱን ለመጀመር…

4ኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን የሶስትዮሽ ድርድር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል-ሲሲ በሐምሌ…

ቻይና ጥልቅ የባህር ውስጥ ቁፋሮ የምታካሂድ መርከብ ሙከራ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ የሰራቻት ጥልቅ የባህር ውስጥ ቁፋሮ የምታካሂድ መርከብ የውሀ ላይ ሙከራ ልታደርግ መሆኑ ተመላከት። ቻይና ከባህር በታች ያለውን ዘይትና ጋዝ ለመፈለግ የምታደርገውን ጥረት ለማሳደግ ቁልፍ እርምጃ በመውሰድ…

የባቡር ደህንነት ተግዳሮቶችና የመፍትሔ ሀሳቦች ላይ ያተኮረ ምክክር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባቡር ደህንነት ተግዳሮቶችና የመፍትሔ ሀሳቦች ላይ ያተኮረ ምክክር በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በውይይቱ የኢትዮ ጁቡቲ ባቡር የገቢ ወጪ ንግድ በማስተናገድ ለኢትዮጵያ መሠረት ስለመሆኑ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ሚኒስትሩ…