ዓለምአቀፋዊ ዜና ብሪታንያ በታዳጊ ህጻናት የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ገደብ ልትጥል ነው Feven Bishaw Dec 16, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ በታዳጊ ህጻናት የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ገደብ ልትጥል መሆኑ ተሰማ። ይጣላል የተባለው ገደብ የታዳጊ ህጻናቱን የአዕምቶ ጤንነት ለመጠበቅ ያለመ መሆኑም ተሰምቷል። ብሉምበርግን ዋቢ ያደረገው የአር ቲ ዘገባ…
ጤና የእብድ ውሻ በሽታ ምንነት፣ምልክቶች እና መከላከያ መንገዶች Feven Bishaw Dec 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የእብድ ውሻ በሽታ በቫይረሱ በተለከፉ እንስሳት ንክሻ ማለትም በውሻ፣ ቀበሮ፣ ተኩላና በሌሎች የሚመጣ እና ወደ ጤናማ ሰው ሊተላለፍ የሚችል አደገኛ በሽታ ነው፡፡ የእብድ ውሻ በሽታ በሌሊት ወፍ አማካኝነትም ሊተላለፍ የሚችል ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባኤና የአስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ የቅድመ ዝግጅት ስራ ላይ ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw Dec 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጭው የካቲት ወር በአዲስ አበባ የሚካሄዱት 37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባዔና 44ኛዉ የአስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባን አስመልክቶ እየተደረጉ በሚገኙ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ላይ ብሔራዊ ኮሚቴው ሁለተኛ ዙር ውይይት አካሄደ ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለፍልሰተኞች ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር የገባችውን ቃል ኪዳን ተግባራዊ ታደርጋለች – አቶ ደመቀ መኮንን Feven Bishaw Dec 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ቀንድ የሚገኙ ፍልሰተኞችን ለመደገፍ እና ምላሽ ለመስጠት የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የድጋፍ ማዕቀፍ እየተገበረ እንደሚገኝ ተገለጸ። በስዊዘርላንድ ጄኔቫ ከተካሄደው ዓለም አቀፍ የፍልተኞች የምክክር መድረክ ጎን ለጎን…
ስፓርት የአንካራጉቹ እግርኳስ ቡድን ፕሬዚዳንት ፋሩክ ኮቻ ከእግር ኳስ ታገደ Feven Bishaw Dec 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨዋታ ዳኛ በመደብደብ አስነዋሪ ተግባር የፈፀመው የቱርኩ ኤም ኬ ኢ አንካራጉቹ እግርኳስ ክለብ ፕሬዚዳንት ፋሩክ ኮቻ ከእግር በቋሚነት መታገዳቸውን የቱርክ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ባለፈው ቅዳሜ ኤም ኬ ኢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ሀገራት የአየር ኃይል አዛዦችና ወታደራዊ አታሼዎች የአንድነት ፓርክን ጎበኙ Feven Bishaw Dec 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የአየር ኃይል አዛዦች እና ወታደራዊ አታሼዎች የአንድነት ፓርክን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የበርካታ የአፍሪካ ሀገራት የአየር ኃይል አዛዦችና ወታደራዊ አታሼዎች እየተሳተፉ መሆኑን ኢዜአ ዘግቧል። የአየር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቪዬሽን ዘርፉ በዘላቂነት ተወዳዳሪ ለመሆን የአቪዬሽን ቴክኖሎጂ አቅምን ማሳደግ ይገባል ተባለ Feven Bishaw Dec 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቪዬሽን ዘርፉ በዘላቂነት ተወዳዳሪ ለመሆን የአቪዬሽን ቴክኖሎጂ አቅምን ማሳደግና ጠንካራ ኢንዱስትሪ መፍጠር አለብን ሲሉ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው መንግስቴ ተናገሩ። በሳይንስ ሙዚየም ከተከፈተው…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ አዳዲስና ነባር የገበያ ማዕከሎች ለ3ኛ ወገን ሊተላለፉ ነው ተባለ Feven Bishaw Dec 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህብረተሰቡን ዕርካታ በማሳደግ የተሻለ አገልግሎት እንዲኖር ለማስቻል 12 አዳዲስና ነባር የገበያ ማዕከሎች ለ3ኛ ወገን ሊተላለፉ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዳያስፖራ አገልግሎት ያላትን ልምድ ለኬንያ አካፈለች Feven Bishaw Dec 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ 60ኛ ዓመት የነፃነት ቀን አከባበር አካል የሆነው የዳያስፖራ ቀን በናይሮቢ በተከበረበት መድረክ ላይ ኢትዮጵያ በመስኩ ያላትን ተሞክሮ አካፍላለች። በመድረኩ ላይ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር መሐመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ምርቶች የደህንነት ማረጋገጫና ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅ በሙሉ ድምፅ ፀደቀ Feven Bishaw Dec 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ምርቶች የደህንነት ማረጋገጫና ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅን በሙሉ ድምፅ አፀደቀ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ሲሆን÷ በጉባዔው…