Fana: At a Speed of Life!

“የመደመር ጉዞ” የፓናል ውይይት በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የመደመር ጉዞ'' የፓናል ውይይት “የመደመር ትሩፋቶች ለተሻለ ነገ” በሚል መሪ ሀሳብ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነዉ ። በውይይቱ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)ን…

ተመድ ኢትዮጵያውን የመፍትሄ አቅራቢዎች እንዲሆኑ ለማስቻል የሚደረገውን ጥረት እንደሚደግፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ኢትዮጵያውን ለማህበረሰባቸው ችግሮች የመፍትሄ አቅራቢዎች እንዲሆኑ ለማስቻል የሚደረገውን ጥረት እንደሚደግፍ አስታወቀ። በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ…

ተመራማሪዎች በሰው አንጎል ህብረ-ሕዋስ የሚሰራ ኮምፒውተር ገነቡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሰው አእምሮ በጣም ከፍተኛ እና ውስብስብ የሆነ ምንም ዓይነት ነገር የለም በማለት ከሰው ሰራሽ ኮምፒውተር እንደሚልቅ ባለሙያዎች ይናገራሉ። የሰው ልጅ የራስ ቅል ውስጥ የሚገኙ ህብረ-ህዋሳት መረጃን በብዛት እና በፍጥነት…

የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተምና ማዕድን በመያዝ ወንጀል የተከሰሱት የውጭ ሀገር ዜጎች ላይ ምስክር መሰማት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተምና የተለያየ ዓይነት ማዕድኖችን በመያዝ ወንጀል የተከሰሱት የውጭ ሀገር ዜጎች ላይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ልደታ ምድብ 8ኛ የገቢዎችና ጉሙሩክ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ምስክር መሰማት ጀመረ። የፍትህ…

ባህላዊ የእርቅ ስርዓት የፍትህን ስርዓትን በማገዝ ረገድ ትልቅ አቅም አለው – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህላዊ የእርቅ ስርዓት የህብረተሰብን ማህበራዊ መስተጋብር በማጠናከር እና የፍትህን ስርዓትን በማገዝ ረገድ ትልቅ አቅም እንዳለው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለፁ፡፡…

የጥርስ ጤና አጠባበቅ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥርስዎን በቀን ሁለት ጊዜ ጠዋትና ማታ በመቦረሽ የጥርስዎን ጤንነት መጠበቅ ይገባል፡፡ ጥርስዎን በትክክለኛው መንገድ መቦረሽ የጥርስ ንፅህና እንዲጠበቁ እንዲሁም መቦርቦር እና ሌሎች የጥርስ ችግሮችን ለማስወገድ ያስችላል።…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ወደ አሸናፊነት ሲመለስ ዌስትሃም በሰፊ የጎል ልዩነት ተሸንፏል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ሶስት ጨዋታዎች ተደርገዋል። 11 ሰአት ላይ በተደረጉት ጨዋታዎች ኤቨርተን ከቼልሲ፣ ፉልሃም ከዌስትሃም ዩናይትድ እንዲሁም ሉተን ታዎን ከማንቼስተር ሲቲ ጋር ተገናኝተዋል። ከፋይናንስ ህግ…

የትግራይ ልማት ማህበር ብቃት ያላቸውን ተማሪዎች በማፍራት ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ እያገዘ ነው-አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ልማት ማህበር በክልሉ ብቃት ያላቸውን ተማሪዎች በማፍራት ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ የሚከናወኑ ሥራዎችን እያገዘ መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድሩ በትግራይ…

የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ለሚደረገው ጥረት የበረሃ አንበጣና ሌሎች ድንበር ተሻጋሪ ተባዮች ፈተና ሆነዋል- ኢጋድ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የበረሃ አንበጣና ሌሎች ድንበር ተሻጋሪ ተባዮች ለምስራቅ አፍሪካ የምግብ ዋስትና የማረጋገጥ ጥረት ፈተና መሆናቸውን የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ- መንግሥታት ባለሥልጣን /ኢጋድ/ አስታወቀ፡፡ የኢጋድ የአየር ትንበያና ትግበራ ማዕከል ቀጣይነት ያለው…