Fana: At a Speed of Life!

መኖሪያ ቤት ውስጥ በተነሳ እሳት እናትና የአንድ ዓመት ልጅ ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሚዛን አማን ከተማ አማን ቀበሌ ቀጠና 02 ልዩ ስሙ ሻሻቃ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ መኖሪያ ቤት ውስጥ በተነሳ እሳት እናትና የአንድ ዓመት ልጅ ህይወት አለፈ፡፡ አደጋዉ የደረሰው ዛሬ 3 ሰዓት…

በትራንስፖርት ዘርፉ ያለውን ክፍተት በዘላቂነት ለመፍታት እየተሰራ ነው-ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በትራንስፖርት ዘርፉ ያለውን ክፍተት በዘላቂነት ለመፍታት የከተማ አስተዳደሩ እየሰራ መሆኑን የአዲስ አበበ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ:: ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች…

18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል በፕሪቶሪያ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ከተማ ተከብሯል። በበዓሉ አከባበር ላይ በርካታ ኢትዮጵያውያን ፣ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አደረጃጀቶች፣ የሐይማኖት ተወካዮች፣ ሸማግሌዎች እንዲሁም ዲፕሎማቶች…

የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ 528 ታጣቂዎች ወደ ሕብረተሰቡ ሊቀላቀሉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ 528 ታጣቂዎች በቅርቡ የተሃድሶ ሥልጠና ወስደው ወደ ሕብረተሰቡ ሊቀላቀሉ መሆኑን የሰሜን ምዕራብ ኮማንድ ፖስት የጎንደር ቀጣና ሰብሳቢ ብርጋዴር ጄኔራል ዋኘው አለሜ ገለጹ። በማዕከላዊ ጎንደር…

የቆዳ ጤናን ለመጠበቅ ጠቃሚ ምክሮች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቆዳ የሙቀት መጠንን መቆጣጠር ብቻ ሳይሆን ጤናማ፣ ጠንካራ እና ንቁ ሆነው እንዲቀጥሉ ከበሽታ፣ ከኢንፌክሽን፣ ከፀሀይ እና ከሌሎች የከባቢ አየር ንጥረ ነገሮች ይከላከላል። ስለሆነም የቆዳ ጤናን ለመጠበቅ የትኞቹ የቆዳ እንክብካቤ…

የሸዋል ኢድ በዓል የቱሪስት መዳረሻነቱን ለማሳደግ በትኩረት እንሰራለን- የሐረሪ ክልል የባህል ቡድን አባላት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸዋል ኢድ በዓል የቱሪስት መዳረሻነቱን ለማሳደግ በትኩረት እንሰራለን ሲሉ የ18ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል የተሳተፉ የሐረሪ ክልል የባህል ቡድን አባላት ገለጹ። ሸዋል ኢድ የሐረሪ ህዝብ…

የቡና ግንድ አድርቅ በሽታን መከላከል የሚያስችል መድኃኒት በምርምር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቡና ግንድ አድርቅ በሽታን መከላከል የሚያስችል መድኃኒት በምርምር ማግኘቱን አስታወቀ። ዩኒቨርሲቲው የቡና ግንድ አድርቅ በሽታን በምስራቅ አፍሪካ በምርታማነት ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመከላከል ያለመ…

የአትሌት ድርቤ ወልተጂ የ1 ማይል ርቀት ክብረወሰን ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ድርቤ ወልተጂ የአንድ ማይል ርቀት ክብረወሰን በአለምአቀፉ  አትሌቲክስ እውቅና አግኝቷል። ለመጀመሪያ ጊዜ በላቲቪያ ሪጋ በ1 ማይል ርቀት በተካሄደው የሴቶች ውድድር አትሌት ድርቤ ወልተጂ በ4 ደቂቃ ከ20 ሰከንድ ከ98…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) አክሶን የሕክምና ማእከልን ጎብኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አክሶን የሕክምና ማእከልን ጎብኝተዋል፡፡ ማእከሉ ለስትሮክ እና ኒውሮሎጂ ህመም በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የፅኑ ህክምና እና እንክብካቤ የሚሰጥ መሆኑን…

የአብሮነት ቀን በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ዛሬ ህዳር 27 ቀን 2016 ዓ.ም የአብሮነት ቀን በሚል ስያሜ በልዩ ልዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው። በመርሐ ግብሩ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች አብሮነት እና ህብረ…