የጂቡቲ ፕሬዚዳንት በሀገሪቱ በተዘጋጀው ዓለም ዓቀፍ ኤግዚቢሽን ላይ የኢትዮጵያን የወጪ ምርቶች ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጂቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ እና ቀዳማዊት እመቤት ካድራ መሐሙድ በሀገሪቱ በተዘጋጀው ዓለም ዓቀፍ ኤግዚቢሽን ላይ ኢትዮጵያ ይዛ የቀረበችውን የወጪ ንግድ ምርቶች ጎብኝተዋል።
ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ እና…