Uncategorized የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋም ባለድርሻ አካላት ድጋፍ እንዲያደርጉ ተጠየቀ Feven Bishaw Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ የማቋቋም ሒደት ውጤታማ እንዲሆን ባለድርሻ አካላት አስፈላጊውን እገዛ እንዲያደርጉ የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ። የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ተሾመ ቶጋ የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ የማቋቋም…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን በማስመልከት የባህል ኤግዚቢሽን ተከፈተ Feven Bishaw Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን በማስመልከት የባህል ኤግዚቢሽን ተከፈተ። በዓሉ ''ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት'' በሚል መሪ ሃሳብ በጅግጅጋ እየተከበረ ነው። በዛሬው ዕለትም በዓሉን አስመልክቶ…
ጤና የደም ማነስ መንስኤ፣ ምልክቶች እና መፍትሔው Feven Bishaw Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደም ማነስ (Anemia) የሚከሰተው ቀይ የደም ሴሎች በበቂ መጠን ሳይኖሩ ሲቀር ነው:: የደም ማነስ የሚባለውም የሂሞግሎቢን መጠን ለወንዶች ከ13 ነጥብ 5 ግራም/ደሊ በታች፣ ለሴቶች ደግሞ ከ12 ግራም/ደሊ በታች ሆኖ ሲገኝ መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውሃ መገኛ አካላትን በዘላቂነት ለመጠበቅ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ወሳኝ ነው – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) Feven Bishaw Dec 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ መገኛ አካላትን በዘላቂነት ለመጠበቅ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ወሳኝ ነው ሲሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በ28ኛው የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ጉባዔ ላይ የውሃና…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በጅግጅጋ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው Feven Bishaw Dec 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በጅግጅጋ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው። በዓሉ ''ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት'' በሚል መሪ ሀሳብ ከዛሬ ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በተለያዩ ሁነቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከነገ ጀምሮ ለተባባሪ አካላት ስልጠና ሊሰጥ ነው Feven Bishaw Dec 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለተባባሪ አካላት ከነገ ጀምሮ ስልጠና መስጠት እንደሚጀምር አስታወቀ። ከህዳር 26 እስከ 28 ቀን 2016 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ከተማ በሚሰጠው ስልጠና በሀገራዊ ምክክሩ ተሳታፊ የሚሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በአካባቢ ጥበቃ ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተስማሙ Feven Bishaw Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጣሊያን በአካባቢ ጥበቃ ፕሮግራሞች ትግበራ ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ በዱባይ ተፈራርመዋል፡፡ ከ28ኛው የተመድ አየር ንብረት ጉባኤ ጎን ለጎን በተከናወነው የፊርማ ሥነ ስርዓት ላይ የአካባቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል ፈተና መስጫ ወረቀቶችን ደብቆ ፈተና ወደሚታረምበት አዳራሽ ሊገባ ነበር የተባለው ተከሳሽ ያቀረበው መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ Feven Bishaw Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መስጫ ወረቀቶችን ደብቆ ፈተና ወደሚታረምበት አዳራሽ ሊገባ ነበር የተባለው ተከሳሽ ያቀረበው የክስ መቃወሚያ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ውድቅ ተደረገ። ችሎቱ የዐቃቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሪፖርተር ጋዜጣ በሕዳር 23 እትሙ በውጭ ምንዛሬ ተመን ላይ ከፍተኛ ለውጥ ለማድረግ መታቀዱን በማስመልከት ያወጣው ዘገባ ሃሰተኛ ነው – ብሄራዊ ባንክ Feven Bishaw Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪፖርተር የአማርኛ ጋዜጣ ብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሪ ተመን ላይ በቅርብ ጊዜ በከፍተኛ ደረጃ ለውጥ ለማድረግ ማቀዱን በማስመልከት ያወጣው ዘገባ ፈጽሞ ሐሰተኛና አሳሳች፣ ከጋዜጠኝነት ሥነ ምግባር ያፈነገጠ ድርጊት መሆኑን ባንኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የከተማ ልማትን ለማስፋፋት የግሉን ዘርፍ ኢንቨስትመንት ትፈልጋለች Feven Bishaw Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የከተማ ልማትን ለማስፋፋት የግሉን ዘርፍ ኢንቨስትመንት እንደምትሻ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። ሚኒስትሯ በዱባይ እየተካሄድ በሚገኘው የኮፕ-28 ጉባኤ የፓናል…