Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልን ለማቋቋም ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ይፋዊ የሥራ ማስጀመሪያና የምስጋና መርሐ ግብር ላይ ለክልሉ ልማት ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደርጓል፡፡ መርሐ ግብሩ የፌደራል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች፣ የክልል ርእሳነ መስተዳድሮች እንዲሁም ሌሎች ጥሪ…

የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ የተጀመረው ጥረት ወደ ኋላ የማይልና በቁርጠኝነት የሚሰራበት ጉዳይ ነው- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ውጤታማ ስራዎች መከናወናቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ። የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ጠቅላይ…

96 ዜጎች ከሊባኖስ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ምክንያቶች የመኖሪያና የሥራ ፈቃድ ሳይኖራቸው በሊባኖስ ረዥም ዓመታት ሲኖሩ የነበሩ 96 ሰነድ አልባ ዜጎች በሁለተኛው የበረራ ፕሮግራም ወደ ኢትዮጵያ ዛሬ ተመልሰዋል፡፡ በቀጣይም ሶስተኛውና 89 ዜጎች ወደ ሀገር ቤት…

በድሬዳዋ የወባና የደንጊ ትኩሳት ወረርሽኝን ለመከላከል እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬደዋ አስተዳደር የተከሰተውን የደንጊ ትኩሳትና የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል በተቀናጀ መንገድ እየተሰራ መሆኑን የድሬዳዋ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ ዶ/ር ፅጌረዳ ክፍሌ እንዳሉት÷ በትንኝ አማካኝነት የሚተላለፉት የወባና…

ከሸኔ ጋር በሁለት ዙር ሲካሄድ የነበረው ንግግር ያለ ውጤት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሸኔ ጋር በሁለት ዙር ሲካሄድ የነበረው ንግግር ያለ ውጤት መጠናቀቁን መንግስት አስታወቀ፡፡ ንግግሩን አስመልክቶ መንግስት የሰጠው ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ሰላምና መረጋጋት የአንድ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዕድገትን በሚያፋጥኑ የልማት ተግባራት ላይ ልዩ ትኩረት ያደርጋል – አቶ ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የማህበረሰብ ዕድገትን በሚያፋጥኑ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ የልማት ተግባራት ላይ ልዩ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ። ክልሉ በዴሞክራሲያዊ መንገድ የህዝቦች አብሮነትና…

አቶ ተስፋዬ በልጅጌ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሌማት ትሩፋት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር አቶ ተስፋዬ በልጅጌ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የሌማት ትሩፋት ሥራዎችን ጎበኙ። አቶ ተስፋዬ በልጅጌ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ያመዝናል – ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች የበጋው ደረቅ፣ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ የሚያመዝን መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በአንዳንድ የሰሜን፣ የሰሜን ምሥራቅ፣…

በመዲናዋ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ አዲሱ ቡልቡላ መንገድ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ አደጋውን ትናንት ህዳር 10 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2:19 ሰዓት ላይ በቦሌ ክፍለ ከተማ…

የኮሌራ በሽታ ምልክቶች እና በሽታው ሲታይ መከናወን ያለባቸው ተግባራት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሌራ በሽታ በአይን በማይታ ረቂቅ ተህዋስያን አማካኝነት የሚመጣ ተላላፊ በሽታ ነው። በሽታው በአስቸኳይ ህክምና ካላገኘ ለሞት የሚዳርግ መሆኑም ይነገራል፡፡ የበሽታው ዋና ዋና ምልክቶችም መጠኑ የበዛ የሩዝ ውሃ የሚመስል…