Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ የከተማዋን አስፈጻሚ አካላት መልሶ ለማቋቋም የቀረበለትን አዋጅ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር አስፈፃሚ አካላትን ለማቋቋም በወጣ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል::

በዚህም መሰረት መልሰው የተቋቋሙት ተቋማት፡-

1. የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ

2. የስራ እና ክህሎት ቢሮ

3. የፕላን እና ልማት ቢሮ

4. የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን

5. የህብረት ስራ ኮሚሽን

6. የምግብና መድሀኒት ባለስልጣን

7. የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን

8. የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.