ስፓርት ዋልያዎቹ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የሚያደርጓቸውን የሜዳ ጨዋታዎች ሞሮኮ ላይ ያከናውናሉ Feven Bishaw Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የሚያደርጋቸውን ሁለት የሜዳ ጨዋታዎች ሞሮኮ ላይ እንደሚያከናውኑ ተገለፀ፡፡ የመጀመሪያው ጨዋታ ከሴራሊዮን ጋር ኅዳር 5 ቀን 2016 ዓ.ም እና ሁለተኛው ጨዋታ ከቡርኪና ፋሶ ጋር…
ስፓርት አሰልጣኝ ገብረ መድህን ሃይሌ የዋልያዎቹ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ሥምምነት ፈጸሙ Feven Bishaw Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ገብረ መድህን ሃይሌ የኢትዮጵያ ወንዶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሾመዋል። አሰልጣኝ ገብረ መድህን በዛሬው ዕለት የብሄራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝነት ሥምምነት መፈጸማቸውን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የሰብዓዊ ድጋፍ ፍላጎቷን በራስ ሀገራዊ እቅም ለመሸፈን የተቀናጀ ርብርብ ያስፈልጋል- አቶ ደመቀ መኮንን Feven Bishaw Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ለሰብዓዊ ድጋፍ ፍላጎት ለተዳረጉ ወገኖች ኢትዮጵያ በራሷ አቅም ምላሽ የመስጠት እቅም እንድትፈጥር የተቀናጀ ርብርብ እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ብሔራዊ የአደጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሆላ ሀውሲንግ ሶሉሽንስ ሪል እስቴት ከ8 ሚሊየን ብር ባልበለጠ ዋጋ ዘመናዊ ቤቶችን መገንባት ጀመረ Feven Bishaw Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሆላ ሀውሲንግ ሶሉሽንስ የተሰኘው የሪልእስቴት ኩባንያ ከ8 ሚሊየን ብር ባልበለጠ ዋጋ ዘመናዊ ቤቶችን መገንባት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ነብዩ ዳንኤል÷ ኩባንያው በአዲስ አበባ ከተማ በሜክሲኮ፣ ጎተራ፣…
ጤና የሳንባ ካንሰር ምልክቶች ምንድን ናቸው? Feven Bishaw Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳንባ ካንሰር ማለት በሳንባ ውስጥ የሚገኙ ህዋሳት ከመደበኛ ዕድገታቸውና ቁጥራቸው ውጪ ጤናማ ባልሆነ መልኩ መባዛት ነው፡፡ የሳንባ ካንሰር ከሳንባ ተነስቶ ወደ አንጎልና ሌሎች የሰውነት ክፍሎች ሊሰራጭ እንደሚችል የህክምና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፓስፖርት ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ 28 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ Feven Bishaw Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ ከፓስፖርት ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ 28 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ 14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ለፖሊስ ፈቀደ። ከደላላ ጋር በመመሳጠር ከህግ ውጪ በጉቦ ለውጭ ዜጎች ፓስፖርት በመስጠት፣ ዜጎችን በህገወጥ መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር የዋሉ ከ 1 ሺህ በላይ ሰዎች በተሃድሶ ስልጠና ከቤተሰብ ጋር መቀላቀላቸው ተገለጸ Feven Bishaw Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአማራ ክልል የጸጥታ ችግር ጋር በተያይዘ በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩ 1 ሺህ 52 ሰዎች የተሃድሶ ስልጠና ወስደው ከቤተሰቦቻቸው ጋር መቀላቀላቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከጣልያን የተለያዩ ተቋማት ልዑካን ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከጣሊያን የተለያዩ ተቋማት የተውጣጡ ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሩ ከጣልያን ከበርጋሞ ከተማ ከንቲባ ጆርጂዮ ጎሪን ፣ ከቤርጋሞ ዩኒቨርሲቲ ሬክተር ሰርጂዮ ካቫሊየሪ(ፕ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያን መደገፍ የሃገር ህልውናን ማስጠበቅ የሃገር ሉአላዊነትን መደገፍ ነው- አብርሃም በላይ(ዶ/ር) Feven Bishaw Oct 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያን መደገፍ የሃገር ህልውናን ማስጠበቅ የሃገር ሉአላዊነትን መደገፍ ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሩ አብርሃም በላይ(ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷መከላከያ ሃገር ነው፤ መከላከያን መደገፍ የሃገር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ ነዋሪዎች የቱሪዝም ሀብቶችን በማስተዋወቅ የቱሪዝም አምባሳደር ሊሆኑ ይገባል ተባለ Feven Bishaw Oct 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመዲናዋ ነዋሪዎች የቱሪዝም ሀብቶችን አውቀው በማስተዋወቅ የቱሪዝም አምባሳደር ሊሆኑ ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ቢሮው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…