Fana: At a Speed of Life!

አቶ አደም ፋራህ ከፈረንሳይዋ ቪሌር ባን ከተማ ከንቲባ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ስርአት ግንባታ ማስተባበሪያ ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ ከፈረንሳይ ቪሌር ባን ከተማ ከንቲባ ሴድሪክ ቫን ስቲቫንዴል ጋር ተወያዩ። አቶ አደም በውይይቱ ቪሌር ባን እና…

ቼክ በመከላከያ ኢንዱስትሪ መስክ ከኢትዮጵያ ጋር ለመሥራት ዝግጁ መሆኗን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቼክ ሪፐብሊክ በመከላከያ ኢንዱስትሪ መስክ ከኢትዮጵያ ጋር ለመሥራት ዝግጁ መሆኗን ገለፀች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከቼክ ሪፐብሊክ  ምክትል መከላከያ ሚኒስትር  ዳንኤል ብላዠኮቬትስ ጋር ተወያይተዋል።…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን (ዶ/ር) ከአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ የሰላምና ጸጥታ ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላምና ጸጥታ ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዲኦዬ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ህብረት መካከል ያለው የቆየ ትብብር…

የታዳጊ ወጣቶች የስፖርት ምዘና ውድድር በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት"የታዳጊ ስፖርተኞች ልማት ለአሸናፊ ሀገር" በሚል መሪ ሃሳብ የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ምዘና ውድድር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ተጀምሯል። …

ኢትዮጵያና ቼክ በዱር እንስሳት ጥበቃ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቼክ ሪፐብሊክ በዱር እንስሳት ጥበቃ እና ምርምር ላይ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን በቼክ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ከቼክ ሪፐብሊክ የዱር…

የእንስሳት በሽታ በዜጎች ጤናማ አኗኗር ላይ ያለውን ተጽዕኖ በመረዳት ችግሩን በጋራ መፍታት ይገባል-ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንስሳት በሽታ በእንስሳት ተዋፅዖ ውጤቶች ምርታማነትና በዜጎች ጤናማ አኗኗር ላይ ያለውን ቀጥተኛ ተጽዕኖ በመረዳት ችግሩን በጋራ ትብብር ልንሻገረው ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ…

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በሀዋሳ  ዩኒቨርሲቲ  አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ላለፉት 10 ቀናት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሲካሄድ የቆየው የተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አሸናፊነት ተጠናቅቋል፡፡ በተጨማሪም  በምስጉን ዋንጫ የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተሸላሚ ሆኗል።…

1 ነጥብ 1 ሚሊየን ኩንታል ዳፕና ዩሪያ የጫኑ መርከቦች ወደብ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2017/18 የምርት ዘመን 1 ሚሊየን 100 ሺህ ኩንታል ዳፕ እና ዩሪያ የጫኑ መርከቦች ጅቡቲ ወደብ መድረሳቸውን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ ይህንን ተከትሎም እስከ ጥር 27 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ከውጭ የተጓጓዘው…

ግለሰቦች የግል መረጃቸውን በመጠበቅ ከማንነት ስርቆት ራሳቸውን እንዲጠብቁ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግለሰቦች የግል መረጃቸውን በመጠበቅ ከማንነት ስርቆት (identity theft) ራሳቸውን እንዲጠብቁ የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን አሳሰበ፡፡ የግለሰብ መረጃ  ስምን፣ መለያ ቁጥርን፣ የስልክ ቁጥርን፣ የኮምፒውተር አይፒ…

ከ11 ሚሊየን ቶን በላይ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ተዘጋጅቶ ጥቅም ላይ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 11 ነጥብ 16 ሚሊየን ቶን የተፈጥሮ ማዳበሪያ ተዘጋጅቶ ጥቅም ላይ መዋሉን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የአፈር ሃብት ልማት መሪ ሥራ አስፈፃሚ ሊሬ አቢዮ÷በግማሽ ዓመቱ ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት…