Fana: At a Speed of Life!

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ምባፔ በአጥቂነት ስፍራ ለመጫወት መቸገሩን ተናገረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣቱ የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ክሊያን ምባፔ በአጥቂነት ስፍራ ለመጫወት መቸገሩን ፖርቹጋላዊው እግር ኳስ ኮኮብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ገለጸ። ሮናልዶ ከኤል ክሪንጉይቶ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ባለፈው የውድድር ዘመን ቡድኑን…

የኢትዮጵያና ቼክ ሪፐብሊክን ትብብር ለማጠናከር መስራት እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከቼክ ሪፐብሊክ የኢንዱስትሪና ንግድ ምክትል ሚኒስትር ጄ ካቫሊሪክ ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ምስጋኑ በትናንትናው ዕለት በፕራግ በተካሄደው የኢትዮ-ቼክ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በተካሄደ የ18ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዳማ ከተማን አሸነፏል። በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 9፡00 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዳማ ከተማን…

በጉባዔው የተቀመጡ አቅጣጫዎችን ለመፈጸም በቁርጠኝነት መስራት ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባዔ የተቀመጡ አቅጣጫዎችን በውጤታማነት በመፈፀም የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና የማረጋገጥ ጉዞ እንድናፋጥን ሁላችንም በቁርጠኝነት ልንሰራ ይገባል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ…

በትግራይ ክልል ከትምህርት ርቀው የቆዩ ሕጻናትን ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ የሚያግዝ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ስድስት ወረዳዎች ከትምህርት ገበታ የራቁ ሕጻናት ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ የሚያግዝ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። በፕሮጀክቱ ተማሪዎቹን ወደ ትምህርት ገበታ ለመመለስ የትምህርት ቤት ምገባ፣ የሥነ ልቦናና…

አቶ ኦርዲን በድሪ ለጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ ያለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ ያለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሦስተኛ ቀኑን የያዘው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ…

ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሦስተኛ ቀኑን የያዘው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ከፍተኛ በሆነ ድምጽ የፓርቲው ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧል። ተመራጩ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ…

2ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና አዛን የፍፃሜ ውድድር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የበላይ ጠባቂነት የሚካሄደው 2ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና የአዛን የፍፃሜ ውድድር በአዲስ አበባ ስታዲዬም እየተካሄደ ነው፡፡ የቁርዓንና አዛን ውድድር የጠቅላይ ምክር ቤት የስራ…

በፕሪሚየር ሊጉ አርሰናል ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት 1፡30 አርሰናል ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በሊጉ ጨዋታዎች 47 ነጥቦችን በመሰብሰብ 2ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው አርሰናል ከመሪው ሊቨርፑል ጋር…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ18ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ከቀኑ 9 ሰዓት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በሚደረገው በዚህ ጨዋታ 28 ነጥቦችን በመሰብሰብ በደረጃ…