የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል በጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ እየተደረገ ነው ተባለ Feven Bishaw Oct 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ሰሞኑን በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን የክልሉ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጋድቤል ሙን እንደገለጹት÷ በቅርቡ ወንዞች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ በአፖስቶ ማዕከል የመስክ ምልከታ አደረገ Feven Bishaw Oct 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ በሲዳማ ክልል በቀድሞ የደቡብ ፖሊስ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ልዩ ስሙ አፖስቶ ማዕከል የመስክ ምልከታ አድርጓል፡፡ የመርማሪ ቦርዱ አባላት ምንም እንኳ ቦታው በአስቸኳይ ጊዜ መምሪያ እዝ ስር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሸገር ከተማ በ1 ቢሊየን ብር ወጪ 4 የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ እንደሚጀመር ተገለጸ Feven Bishaw Oct 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር በተያዘው በጀት አመት በ1 ቢሊየን ብር ወጪ ለማህበረሰቡ የንፁህ መጠጥ ውሃ አገልግሎት የሚውሉ አራት ፕሮጀክቶች ግንባታ እንደሚጀመር ተገለጸ። የንጹህ ውሃ ፕሮጀክቶቹ ከሚጀመሩባቸው ቦታዎች መካከል…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የ12 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ Feven Bishaw Oct 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የ12 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ። አምባሳደሮቹም በኢትዮጵያ የአሜሪካ፣ ካናዳ፣ ሊቢያ፣ ሶማሊያ፣ ሌሴቶ፣ ሩዋንዳ፣ ባንግላዲሽ፣ ፓኪስታን፣ ፊንላንድ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኑሮ ውድነትን ለማቃለል አስፈጻሚ አካላት ልዩ ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ ተጠየቀ Feven Bishaw Oct 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የዋጋ ንረትን በመከላከል የኑሮ ውድነትን ለማቃለል አስፈጻሚ አካላት ልዩ ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ የምክር ቤት አባላት አሳሰቡ። የመዲናዋን ነዋሪዎች የወከሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትና የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል የመልስ መስጫ ወረቀቶችን ደብቆ ወደ እርማት አዳራሽ ሊገባ ነበር የተባለ ግለሰብ ተከሰሰ Feven Bishaw Oct 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 33 የመልስ መስጫ ወረቀቶችን ደብቆ ወደ ፈተና ማረሚያ አዳራሽ ሊገባ ነበር የተባለ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ሠራተኛ ተከሰሰ። በተደረገ ክትትል በፍተሻ የመልስ መስጫ ወረቀቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደስታ ሌዳሞ ከሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው Feven Bishaw Oct 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በሀዋሳ ከተማ ልማትና መልካም አስተዳደር ስራዎች ዙሪያ ከከተማው ህብረተሰብ ክፍሎች ጋር እየተወያዩ ነው፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በውይይቱ ወቅት÷ የክልሉ መንግስት የከተማው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Oct 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ በዛሬው እለት መካሄድ ጀምሯል። እየተካሄደ ባለው 18ኛው የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ የኢኒሼቲቩ ሊቀመንበር እና የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእጅ ቦምቦችን ለሸኔ ለማቀበል ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል ተብለው የተከሰሱ ግለሰቦች ዋስትና ላይ ዕግድ ተጣለ Feven Bishaw Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)50 “ኤፍ 1” የእጅ ቦምቦችን ከ 8 የቦምብ ፊውዞች ጋር ለሸኔ ሽብር ቡድን ለማቀበል ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል ተብለው የተከሰሱ ግለሰቦች ዋስትና ላይ ዕግድ ተጣለ። እግዱን የጣለው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተረኛ ይግባኝ ሰሚ ችሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ሕብረት አህጉራዊ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ያካሄዳል Feven Bishaw Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ሕብረት (ITU) የአፍሪካ አህጉራዊ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ እንደሚያካሂድ ተገለፀ፡፡ ጉባኤው ከነገ ጀምሮ እስከ መስከረም 24 ቀን 2016ዓ.ም እንደሚካሄድም ነው የተገለፀው፡፡ ሕብረቱ…