ዓለምአቀፋዊ ዜና አልቡርሃን ለሰላም ድርድር ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ Feven Bishaw Sep 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ጀነራል አብዱል ፋታህ አልቡርሃን ለሰላም ድርድር ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ። አል ቡርሃን ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዛዥ መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ጋር ለሰላም ድርድር ለመቀመጥ ፈቃደኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ትብብራቸውን ለማሳደግ ተስማሙ Feven Bishaw Sep 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሼክ አብዱላህ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ ከ78ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒሴፍ እና ኦቻ የኢትዮጵያን የሰላም ግንባታ ሂደት መደገፋቸውን እንደሚቀጥሉ አስታወቁ Feven Bishaw Sep 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የተባበሩት መንግስታት የሕጻናት መርጃ ድርጅት(ዩኒሴፍ) እና የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባባሪያ ጽህፈት ቤት(ኦቻ) የኢትዮጵያን የሰላም ግንባታ ሂደት ቀጣይነት ባለው መልኩ ለመደገፍ ፍላጎት እንዳላቸው አስታውቀዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጀመሪያዎቹ የዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ማኅበር የደኅንነት አመራር ቻርተር ፈራሚዎች አንዱ ሆነ Feven Bishaw Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጀመሪያዎቹ የዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ማኅበር የደኅንነት አመራር ቻርተር ፈራሚዎች አንዱ መሆኑን ገለጸ፡፡ የደኅንነት አመራር ቻርተር ከስምንት ዋና የደህንነት አመራር…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ህዝቡ የድርሻውን መወጣት አለበት – ሜጀር ጄኔራል ሙሉዓለም አድማሱ Feven Bishaw Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደመራ፣ መስቀልና መውሊድን ጨምሮ ሌሎችም ሃይማኖታዊና ህዝባዊ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ህዝቡ የድርሻውን መወጣት እንዳለበት የባህር ዳርና አካባቢው ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሜጀር ጄኔራል ሙሉዓለም አድማሱ ገለጹ። ኮማንድ ፖስቱ እና የባህር ዳር…
ስፓርት ሉሲዎቹ ከቡሩንዲ አቻቸው ጋር ነጥብ ተጋሩ Feven Bishaw Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታው 9 ሰዓት ከብሩንዲ አቻው ጋር በአበበ ቢቂላ ስታዲየም አካሂደዋል ። በዚህም ሉሲዎቹ በመጀመሪያው አጋማሽ በረድኤት አስረሳኸኝ ጎል ተጋጣሚያቸውን 1 ለ 0…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህርዳር ከተማ ህብረተሰቡን ያሳተፈ የሰላም ውይይት እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር "ሁለንተናዊና ዘላቂ ሰላም ለመገንባት የሁሉንም አካል ርብርብ ይጠይቃል" በሚል መሪ ሃሳብ ህብረተሰቡን ያሳተፈ የሰላምና የልማት ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ የባህር ዳርና አካባቢው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቻይና እየተካሄደ በሚገኘው የቡና ኤግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈች ነው Feven Bishaw Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቻይና ሀንጆ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የቡና ኤግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈች ትገኛለች፡፡ በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ በፈረንጆቹ ከመስከረም 21 እስከ ጥቅምት 10 ቀን 2023 በሚካሄደው "ኮፊ መንዝ ኦፍ ኤዥያ ጌም፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ያላጠናቀቁ ተማሪዎችን ማስፈተን ጀመረ Feven Bishaw Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ያላጠናቀቁ 11 ሺህ 581 የተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት ተማሪዎችን ተቀብሎ ዛሬ ማስፈተን መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሳሁን ተገኘ (ዶ/ር)÷ ባለፈው ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቅዳሜና የእሁድ ገበያ በአዘቦት ቀናትም እንዲካሄድ ተጠየቀ Feven Bishaw Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው የኑሮ ውድነት ለማቃለል ከተወሰዱ እርምጃዎች መካከል አንዱ የሆነው የቅዳሜና የእሁድ ገበያ በአዘቦት ቀናትም እንዲካሄድ ተጠየቀ። የገበያ ሁኔታን በተመለከተ አስተያየታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ…