ስፓርት ሉሲዎቹ ከአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውጪ ሆኑ Feven Bishaw Sep 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሴቶች ብሄራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ከአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውጪ ሆነ፡፡ የኢትዮጵያ የሴቶች ብሄራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የአንደኛ ዙር ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታውን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከብሩንዲ ጋር አድርጓል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Sep 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ ፊጦናአላመስኖ ቀበሌ አራጌቻ በተባለ ስፍራ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው ዛሬ ከረፋዱ 5:30 አካባቢ ከአዲስ አበባ ወደ ደብረብርሃን ሲጓዝ የነበረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ197 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Feven Bishaw Sep 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከመስከረም 4 እስከ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 197 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸው ተገለፀ፡፡ ከዚህ ውስጥ 92 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ነፃ የትምህርት ዕድል የተመቻቸላቸው ተማሪዎች አቀባበል ተደረገላቸው Feven Bishaw Sep 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ነፃ የትምህርት ዕድል የተመቻቸላቸው ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በአቡዳቢ ዩኒቨርሲቲና በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ 273 የሚሆኑ ተማሪዎች በ2014 ዓ.ም ከፍተኛ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባንኩ ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ለመስጠት መዘጋጀቱን ገለጸ Feven Bishaw Sep 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2016 በጀት ዓመት ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ለመስጠት ዕቅድ መያዙን አስታወቀ። የባንኩ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር የአብሥራ ከበደ÷ ካለፉት ሦስት ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ብራዘርስ ጋዝ ኩባንያ በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ Feven Bishaw Sep 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡም አልኩዌን ኤምሬት የሚገኘው ብራዘርስ ጋዝ (BROTHERS GAS) ኩባንያ በኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋዩን የማፍሰስ ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡ በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ቆንስል ጄኔራል አምባሳደር አክሊሉ ከበደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ 134 የመስኖ ፕሮጀክቶች ግንባታቸው ተጠናቆ ወደ ስራ ይገባሉ ተባለ Feven Bishaw Sep 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት 134 የመስኖ ፕሮጀክቶችን ግንባታ በማጠናቀቅ ወደ ስራ እንዲገቡ ይደረጋል ሲል የክልሉ መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ አየልኝ መሳፍንት እንደገለጹት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል ደመራ በዓል ላይ ርችት መተኮስ አይቻልም – አዲስ አበባ ፖሊስ Feven Bishaw Sep 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል ላይ ርችት መተኮስ በፍጹም የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስገነዘበ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የአዲስ አበባ ፖሊስ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ማርቆስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ያሆዴ ባህላዊና ታሪካዊ የስልጣኔ ማሳያ ነው – አቶ ቀጀላ መርዳሳ Feven Bishaw Sep 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ያሆዴ ባህላዊና ታሪካዊ የሆነ የሀዲያን ማህበረሰብ ቀደምት ስልጣኔ የሚያሳይ ነው ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ ተናገሩ። የሀዲያ የዘመን መለወጫ የሆነው ያሆዴ በአል የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ፣የሀዲያ ዞን ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ሁለተኛ ዙር ውይይት ተጀመረ Feven Bishaw Sep 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት እና አለቃቀቅ ደንቦች እና መመሪያዎች የሶስትዮሽ ድርድር ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል። የኢትዮጵያ ወገን ተደራዳሪዎች ልዑካን መሪ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) ውይይቱ…