Fana: At a Speed of Life!

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሶዶ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሶዶ ወረዳ በአናቲ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው በዛሬው እለት ከጠዋቱ 12 ሰአት ላይ የህዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪ 49 ሰዎችን ጭኖ ከአዲስ አበባ እየመጣ ከሆሳዕና…

የመስቀል ደመራ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ተደርጓል – የጋራ ግብረ-ኃይሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ እንዲጠናቀቅ የፀጥታ ኃይሉ ሥነ-ምግባር ተላብሶ ኃላፊነቱን እንዲወጣ በየደረጃው በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የፀጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ፡፡ የመስቀል ደመራ…

በደቡብ ሱዳን የሚኖሩ የሶማሌ ክልል ተወላጆች ለጅግጅጋ የእሳት አደጋ ተጎጂዎች የ13 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የሚኖሩ የሶማሌ ክልል ተወላጆች በጅግጅጋ ከተማ አዲሱ ታይዋን የገበያ ማዕከል ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ ንብረታቸው ለወደመባቸው ተጎጂ ነጋዴዎች የ13 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል። ድጋፉ ከክልሉ መንግስትና…

ሕዳሴ ግድብ ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዲስ ምዕራፍ ከፍቷል – ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዘርፈ ብዙ የልማት ተጠቃሚነት አዲስ ምዕራፍ መክፈቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን ገለጹ። አቶ አሻድሊ ሃሰን ÷ አራተኛና የመጨረሻ ዙር ሙሌት ተጨማሪ የሃይል…

በክልሉ የኤችአይቪ/ኤድስ ስርጭትን የመከላከል ጥረት የሚፈለገውን ውጤት ማምጣት አልቻለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የኤችአይቪ/ኤድስ ስርጭት ባለፉት አመታት ከነበረበት የመቀነስ አዝማሚያ ቢያሳይም የሚፈለገውን ያህል ውጤት ማምጣት አለመቻሉ ተገለፀ፡፡ በክልሉ ዓመታዊ የኤችአይቪ/ኤድስ የመከላከልና የመቆጣጠር ዕቅድ አፈጻጸም…

በኮንትሮባንድ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ ከ1ሺህ በላይ የሞባይል ስልኮች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ ህጋዊ ቀረጥ ሳይከፈልባቸው በኮንትሮባንድ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ 1ሺህ 812 ቴክኖ ሞባይል ስልኮች መርካቶ ከተራገፉ በኋላ ተይዘዋል፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ከህብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሰረት ባከናወነው ተግባር ዛሬ ንጋት ላይ በመዲናዋ…

የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በአዳማ ከተማ ትላልቅ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል እና የክልል የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች "ሃብት መፍጠር እና ማስተዳደር" በሚል መሪ ሃሳብ በአዳማ ከተማ የሚገኙ ትላልቅ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ። የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል መሪ ሃሳብ የተዘጋጀው…

የልጆች የመጀመሪያዎቹ የትምህርት ቀናት ውሎና ከወላጆች የሚጠበቁ ተግባራት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማና በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍሎች የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማስጀመሪያ ቀን ነው። ታዲያ በዚህ ወቅት በተለይም ለመጀመሪያ ጊዜ የትምህርት ቤት ደጃፍን የሚረግጡ ህፃናት ወደ ትምህርት ቤት ሲገቡ የተለያዩ ባህሪዎችን…

የመዲናዋ የህንጻ አዋጅ መስፈርቶችን በማይከተሉ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የህንጻ አዋጅ መስፈርቶችን በማይከተሉ የግንባታ ፕሮጀክቶች በሚሳተፉ አልሚ፣ ተቋራጭና አማካሪው ላይ እርምጃ ለመውሰድ ዝግጅት ማድረጉን የአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ…

በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ቅድመ ማጣሪያ ባህር ዳር ከተማ ድል ቀናው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ቅድመ ማጣሪያ ባህር ዳር ከተማ ድል ቀንቶታል። ባህር ዳር ከተማ ከቱኒዚያው ክለብ አፍሪካን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2 ለ 0 አሸንፏል። የድል ጎሎቹን ሀብታሙ ታደሰ ከእረፍት በፊት እና በጨዋታው…