Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፈችበት የ ጄ ኬ ኤስ የካራቴ ውድድር የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፈችበት የ ጄ ኬ ኤስ (jks) የካራቴ ውድድር የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡ በዱባይ እየተካሄደ ባለው የእስያ አፍሪካ ዋንጫ የjks የካራቴ ውድድር ላይ ተሳታፊ የሆኑት ሶስት ኢትዮጵያውያን…

የሶማሊያ ጦር 30 የአል ሸባብ ታጣቂዎች መደምሰሱን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ጦር ባካሄደው ዘመቻ 30 የአል ሸባብ ታጣቂዎች መደምሰሱን አስታወቀ። ጦሩ በማዕከላዊ ሶማሊያ ባካሄደው ዘመቻ ታጣቂዎችን ጨምሮ ተሽከርካሪዎችን አውድሜያለሁ ማለቱን ሺንዋ ዘግቧል። ጦሩ በማሃደይ እና መካከለኛው…

በጅቡቲ በእሳት አደጋ ምክንያት ንብረታቸው ከተቃጠለባቸውን ዜጎች ጋር ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በጅቡቲ ፒካዱዝ (PK12) ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በእሳት አደጋ ምክንያት ንብረታቸው ከተቃጠለባቸው ዜጎች ጋር ተወያዩ። አምባሳደር ብርሃኑ በእሳት አደጋ ምክንያት ንብረታቸው ከተቃጠለባቸው…

አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ከካናዳ አለም አቀፍ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ከካናዳ ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር ቼሪል አርባን ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ምሥጋኑ ከቼሪል አርባን ጋር በኢትዮጵያ እና በካናዳ መካከል ያለውን ጠንካራ…

የኢትዮ-ኳታር የፓርላማ ዲፕሎማሲ ወዳጅነት ቡድን ከኳታር አምባሳደር ጋር መከረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ኳታር የፓርላማ ዲፕሎማሲ ወዳጅነት ቡድን በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደር ሀማድ ሞሀመድን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተቀብሎ በሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ተወያይቷል። የውይይቱ ዓላማ የወዳጅነት ቡድኑ አባላት ከአምባሳደሩ ጋር…

ፋና ላምሮት የባለተሰጥዖ ድምፃውያን የምዕራፍ 15 ውድድር ነገ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ላምሮት የባለተሰጥዖ ድምፃውያን የምዕራፍ 15 ውድድር ነገ ይጀምራል፡፡ የምዕራፉ 12 ተወዳዳሪዎች ከ1 ሺህ ተወዳዳሪዎች መካከል ነው ተወዳድረው ያለፉት። ቅዳሜ የምድብ አንድ ስድስት ተወዳዳሪዎች ራሳቸው በመረጧቸው…

ኢትዮጵያ በኳታር ዓለም አቀፍ የቡና ንግድ ትርኢት ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዛሬን ጨምሮ ለሶስት ቀናት በኳታር ዶሃ በሚካሄደው ዓለም ዓቀፍ ልዩ የቡና ትርኢት ላይ እየተሳተፈች ነው። በኳታር የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ፈይሰል አልይ÷ የቡና ትርኢቱ አምራችና ገዢዎችን…

የሳይነስ አጋላጭ ምክንያቶች ምንድናቸው?

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳይነስ በአፍንጫ ሰርን፣ በአይን መካከል እና ግምባር ውስጥ የሚገኙ ህብረ ህዋሳት በሚያብጡበት ጊዜ የሚፈጠር ህመም ነው፡፡ የሳይነስ መንስዔዎች ወይም አጋላጭ  ምክንያቶች ምንድናቸው?…

በክልሉ 78 በመቶ የሚሆኑት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች ናቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 78 በመቶ የሚሆኑት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች መሆናቸው ተገለፀ፡፡ በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች የትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ መደረጉን የተገለፀ ሲሆን÷ በዚህም በህብረተሰቡ…

መርማሪ ቦርዱ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ሀላፊዎች ጋር ውይይት አደረገ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርዱ በሸዋሮቢት፣ በጎንደር፣ በኮምቦልቻ እና በባህር ዳር በወንጀል ተጠርጥረው በአስቸኳይ…