የእንሰት ድህረ-ምርት ሒደትን ማዘመን የሚያስችሉ ቴከኖሎጂዎችን የማበልጸግ ስራ መጀመሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንሰት ተክል ድህረ ምርት ሒደትን የሚያቀላጥፍፉና በአመራረት ሒደት የሚኖረውን የሥራ ጫና የሚቀርፉ ቴክኖሎጂዎችን ወደ ሥራ እያስገባ መሆኑን የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ገለጸ።
የእንሰት ተክል ድህረ-ምርት ሒደትን ማዘመን የሚያስችል…