ስፓርት ኢትዮጵያ በሴካፋ ከ18 ዓመት የሴቶች እግር ኳስ ውድድር በሰፊ የግብ ልዩነት አሸነፈች Feven Bishaw Aug 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ማህበራት(ሴካፋ) ከ18 ዓመት በታች የሴቶች የእግር ኳስ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዛንዚባር አቻውን 6 ለ 1 በሆነ ሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፏል። በቻማዚ ስታዲየም በተደረገው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ከመሬት ይዞታ 5 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ Feven Bishaw Aug 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመሬት ዝግጅትና ማስተላለፍ ውጤታማ ሥራዎች ማከናወኑን የአዲስ አበባ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ ቀነዓ ያደታ (ዶ/ር) ÷ቢሮው በበጀት ዓመቱ ከመሬት ይዞታ 5 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ማርቆስ ከተማ በተከሰተ የመኪና አደጋ የ2 ሰዎች ሕይወት አለፈ Feven Bishaw Aug 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 12 ጨሞጋ ወንዝ ድልድይ ላይ በተከሰተ የመኪና አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ ከየጁቤ ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ በተቃራኒ አቅጣጫ ሲጓዝ ከነበረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ Feven Bishaw Aug 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ ጋር በመሆን የቦሌ ለሚ 2 ኢንዱስትሪ ጎበኙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዓለም ባንክ ድጋፍ የተገነባውን የቦሌ ለሚ 2 ኢንዱስትሪ ፓርክ አጠቃላይ የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጃፓኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው Feven Bishaw Jul 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የጃፓኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀያሺ ዮሺማሳ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የአፍሪካ ጉብኝታቸውን ዛሬ ጀምረዋል፡፡ ሚኒስትሩ ደቡብ አፍሪካን እና ኡጋንዳን ከጎበኙ በኋላም ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ጉብኝት…
ጤና የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን አጋላጭ ምክንያቶች Feven Bishaw Jul 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሽንት ስርዓት አካላትን ማለትም (ኩላሊትን፣ የሽንት ፊኛን እና የላይኛውን እና የታችኛውን የሽንት ማስተላለፊያ ቱቦዎች) የሚያጠቃ የኢንፌክሽን አይነት ነው። ብዙዎቹ ኢንፌክሽኖች የታችኛውን የሽንት ቧንቧዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለ300 ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Jul 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ ለ300 ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፉን ለተማሪዎቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የሩሲያን ትብብር የሚያጠናክሩ ስምምነቶች ተፈረሙ Feven Bishaw Jul 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለውን የመረጃ፣ የቢዝነስና የመሰረተ ልማት ትብብር የሚያጠናክሩ ስምምነቶች ተፈርመዋል። ስምምነቶቹ በሩሲያ አፍሪካ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ በሚገኘው የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን አባላት የተፈረሙ ናቸው። በኢትዮጵያና…
ጤና ሄፓታይቲስ (የጉበት ቁስለት) መተላለፊያ ምክንያቶች Feven Bishaw Jul 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሄፓታይቲስ (የጉበት ቁስለት) ጉበት በተላላፊ ቫይረሶች እና ኢተላላፊ አነሳሾች ምክንያት ሲጎዳ እና ሲቆስል የሚመጣ ህመም ነው፡፡ ጉበት በሆድ የላይኛው ክፍል በስተቀኝ በኩል ሲገኝ የንጥረ ነገሮችን ሂደት የሚያስተካክል፣ ደምን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) ከቮልስዋገን ኩባንያ የአፍሪካ ከፍተኛ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jul 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) እና ምክትል ኮሚሽነር ዳንኤል ተሬሳ ከጀርመኑ ቮልስዋገን የመኪና አምራች ኩባንያ የአፍሪካ ከፍተኛ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ። በተጨማሪም በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር…