የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው Feven Bishaw Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የፋይናንስ ጉዳዮች፤ የኢኮኖሚ ዕቅድና ውህደት ላይ ያተኮረው የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ 6ኛው የፋይናንስ ጉዳዮች፣ የኢኮኖሚ ዕቅድና ውህደት ላይ ያተኮረው የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ጉባኤ በኬንያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ጋር በስልክ ተወያዩ Feven Bishaw Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዶሚር ዜሌንስኪ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ፥ ከፕሬዚዳንቱ ጋር በሁለትዮሽ እና በዓለም አቀፍ የጋራ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ ከተማ የክቡር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ የመታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ Feven Bishaw Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ የተገነባው የክቡር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ የመታሰቢያ ሐውልት ዛሬ ተመረቀ። በከተማዋ አሊ ቢራ አደባባይ የተገነባው ሀውልት ምረቃ ስነስርዓቱ ላይ የተገኙት የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሰዓዳ አብዱረህማን ባስተላለፉት መልዕክት፤…
ጤና ለጡት ካንሰር አጋላጭ የሆኑ ምክንያቶች Feven Bishaw Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡት ካንሰር የሚከሰተው ከቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ በጡት ውስጥ ያሉ ሕዋሳት አድገው እና ተከፋፍለው ዕጢ ሲፈጥሩ ነው። እንደሌሎች ካንሰሮች የጡት ካንሰር በጡት ዙሪያ ወደሚገኝ ቲሹ ውስጥ ገብቶ ሊያድግ እና ሊሰራጭ ይችላል። ወደ ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች ረዳት ዋና ፀሀፊ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ጉዳዮች ረዳት ዋና ፀሀፊ ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸው በሰብአዊ ጉዳዮች ላይ በትብብር መስራት በሚቻልበት አግባብ ላይ መምከራቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በ500 ሚሊየን ብር ወጪ ማስፋፊያ የተደረገበት የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ተመረቀ Feven Bishaw Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ500 ሚሊየን ብር ወጪ ማስፋፊያ የተደረገበት የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሰተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ የጅግጅጋ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና በ36 ቢሊዮን ዶላር በአልጄሪያ ውስጥ ኢንቨስትመንት ልታካሂድ መሆኑ ተገለጸ Feven Bishaw Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በ36 ቢሊዮን ዶላር በአልጄሪያ ውስጥ በተለያዩ መስኮች ኢንቨስትመንት ልታካሂድ መሆኑ ተገለጸ። ሀገሪቱ በማኑፋክቸሪንግ፣ በአዳዲስ ቴክኖሎጂ፣ በትራንስፖርት፣ በግብርናና ሌሎች መስኮች መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ የኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ Feven Bishaw Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠኗቸውን በርካታ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመረቁ፡፡ በዚህም ጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 124 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ከዚህ ውስጥ 1ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ኩባ በውሃ ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መከሩ Feven Bishaw Jul 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ እና ኩባ በውሃ ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ተወያተዋል። የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ አስፋው ዲንጋሞ እና የኩባ የሃይድሮሊክ ሀብቶች ኢንስቲትዩት ፕሬዚዳንት አንቶኒዮ ሮድሪጌዝ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በተመድ የተያዙ የዘላቂ የልማት ግቦችን እያሳካች ነው – አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ Feven Bishaw Jul 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተያዙ የዘላቂ የልማት ግቦችን እያሳካች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው የተመድ ከፍተኛ የፖለቲካ መድረክ…