የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትምህርት መሰረተ ልማት ማሻሻያ ንቅናቄ ተጀመረ Feven Bishaw Jul 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል "ትምህርት ለትውልድ" በሚል መሪ ሀሳብ የትምህርት መሰረተ ልማት ማሻሻያ ንቅናቄ ዛሬ ተጀምሯል። በንቅናቄው ማስጀመሪያ ላይ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን፣ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የተፈጥሮ ሀብትን በማልማት የህዝብን ህይወት ለመለወጥ መስራት ይገባል ተባለ Feven Bishaw Jul 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ያለውን ሰላም በማስጠበቅና የተፈጥሮ ሀብቱን በማልማት የህዝብን ህይወት ለመለወጥ አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሰራ እንደሚገባ የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተናገሩ። ባለፉት 11 ተከታታይ ቀናት በ11 ዘርፎች ሲካሄድ የነበረው…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Jul 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሀ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከፍተኛ ውጤት አስገኝቷል – ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ Feven Bishaw Jul 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን በተሰሩ ስራዎች ከፍተኛ ውጤት መገኘቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ እንደ ሀገር በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብርን በክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Jul 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ችግኝ የመትከል መርሐ-ግብሩ ማለዳ ነው መካሄድ የጀመረው፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በመርሐ-ግብሩ የአረንጓዴ አሻራቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ አሻራ በአርብቶ አደሩ አከባቢ በተደጋጋሚ የሚከሰተውን የድርቅ ተጋላጭነትን ከመቀነስ አኳያ ሚናው ከፍተኛ ነው – ርእሰ መስተዳድር አወል… Feven Bishaw Jul 17, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በደን መመናመን ምክንያት እየተከሰቱ ያሉትን ችግሮች ለመግታት እና በተለይም አርብቶአደሩ አካባቢ በተደጋጋሚ የሚከሰተውን የድርቅ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ሚናው ከፍተኛ ነው ሲሉ ተናገሩ። ርእሰ መስተዳድሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ተጀምሯል Feven Bishaw Jul 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በኦሮሚያ ክልል በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ተጀምሯል፡፡ መርሐ ግብሩ ከማለዳው 12 ሠዓት ጀምሮ በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች ተጀምሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የፌደራልና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ ዲፕሎማቶች በተዘጋጀላቸው ስፍራ የአረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ Feven Bishaw Jul 17, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ ዲፕሎማቶች በተዘጋጀላቸው ስፍራ የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። በዚሁ መርሐ ግብር ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተገኝተው አሻራቸውን አኑረዋል።…
ስፓርት በፖላንድ የዳይመንድ ሊግ አትሌት ሂሩት መሸሻ እና ፍሬወይኒ ሀይሉ አሸነፉ Feven Bishaw Jul 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳይመንድ ሊግ 8ኛ ከተማ በሆነችው የፖላንዷ ሲሌሲያ ከተማ በተደረገ ውድድር አትሌት ሂሩት መሸሻ እና ፍሬወይኒ ሀይሉ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በ1 ሺህ 500 ሜትር በተደረገ ውድድር በሴቶች ሂሩት መሸሻ 3 ደቂቃ ከ54 ሰከንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና እኛ ኢትዮጵያውያን ካለብን ችግር የምንወጣው ንባብን ልክ እንደ አረንጓዴ አሻራ ዕለት በዕለት ስንተክል ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር) Feven Bishaw Jul 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)እኛ ኢትዮጵያውያን ካለብን ችግር የምንወጣው ንባብን ልክ እንደ አረንጓዴ አሻራ ዕለት በዕለት ስንተክል ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ መጻሕፍት የህይወት ዘመን ጓደኛ ናቸው ሲሉም ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ…