Fana: At a Speed of Life!

2016 የበጀት አመት የሐረርን ታሪክ የሚመጥን ስራ ማከናወን ይገባል – አቶ ኦርዲን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የበጀት አመት የሐረርን ታሪክና ስልጣኔ ሊመጥን የሚችል የከተማ ልማት ስራ ማከናወን ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ÷…

በመቀሌና አክሱም ከተማ የሚገኙ የደም ባንኮች በሙሉ አቅማቸው ወደ ሥራ መግባታቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ በመቀሌና አክሱም ከተሞች የሚገኙ የደም ባንኮች በሙሉ አቅማቸው ወደ ሥራ መግባታቸውን የኢትዮጵያ ደምና ቲሹ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሐብታሙ ታዬ÷ በሀገር አቀፍ…

አምባቸው መኮንን(ዶ/ር) እና ጓዶቻቸው የተሰዉበት የመታሰቢያ መርሀ ግብር ተካሔደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳዳር አምባቸው መኮንን(ዶ/ር) እና ጓዶቻቸውየተሰዉበት 4ኛ ዓመት የመታሰቢያ መርሀ ግብር በአዲስ አበባ ተካሔደ፡፡ ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ. ም "በመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ" አምባቸው መኮንንን(ዶ/ር) ጨምሮ…

በአዲስ አበባ ለ150 ሺህ 199 ተማሪዎች ከተማ አቀፍ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት ተደርጓል- የትምህርት ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለ150 ሺህ 199 የስድስተኛ እና የስምንተኛ ክፍል ተማሪዎች ከተማ አቀፍ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የትምህርት ቢሮው የፈተና እና ምዘና አስተዳደር ዳይሬክተር ዲናኦል ጫላ÷ ለፈተናው…

የአፍሪካ የድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ከፍተኛ የሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን በእኩልነትና በምክንያታዊነት መጠቀም የሚያስችል ሁለተኛው ከፍተኛ የሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ስብሰባው “የእኩል ምክንያታዊ የድንበር ተፋሰስ ወንዞች ተጠቃሚነት ለአፍሪካ ብልፅግና…

በክልሉ በርካታ የመልማት ጥያቄዎች ስላሉ ድጋፍ ያስፈልጋል -ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የሕዝቦች የመልማት ጥያቄዎች ስላሉ የአካባቢውን ነባራዊ ሁኔታ ያገናዘበ ድጋፍ እንዲደረግ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ጠየቁ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የፕላን፣ በጀትና…

የድባቴ መንስኤ ፣ ምልክቶችና መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ሰው ከገባበት ሀዘን ወይም ጥሩ ያልሆነ ስሜት በቶሎ መላቀቅ ካልቻለ የድባቴ ስሜት አጋጥሞታል ማለት ይቻላል፡፡ የድባቴ ስሜት በብዙ ሰዎች ላይ የሚከሰት ችላ ከተባለ ግን የአዕምሮ ጤናን የሚያውክ ደረጃ እንደሚደርስ የህክምና…

በሻሸመኔ በቆሻሻ ውስጥ የተጣለ ቦምብ ፈንድቶ የ4 ልጆች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ ዛሬ ቆሻሻ ውስጥ ተጥሎ የነበረ ቦምብ ፈንድቶ ያገለገሉ ፕላስቲኮችን እየለቀሙ የሚተዳደሩ አራት ልጆች ህይወት አለፈ፡፡ ልጆቹ ያገለገሉ ፕላስቲኮችን እየለቀሙ ባለበት ሰዓት ከተጠራቀመ ቆሻሻ ውስጥ ቦምቡ መፈንዳቱ…

የግብርናው ዘርፍ ለኢኮኖሚ ዕድገት ያለውን ከፍተኛ ሚና ታሳቢ ያደረገ የፋይናንስ አቅርቦት ሊኖር ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርናው ዘርፍ ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ ዕድገት ያለውን ከፍተኛ ሚና ታሳቢ ያደረገ የፋይናንስ አቅርቦት ሊኖር እንደሚገባ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)ገለፁ። ግብርና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ግብርና ትራስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና…

በምዕራብ ኦሞ ዞን ከ22 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲበደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በምዕራብ ኦሞ ዞን ከ22 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቋል፡፡ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቱ በአርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የድርቅ መቋቋምና ዘላቂ የአርብቶ…