Fana: At a Speed of Life!

አገራት የዲጂታል ቴክኖሎጂን ለሰላም ግንባታ መጠቀም ላይ በትኩረት ሊሰሩ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)አገራት የዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ ይዞት የመጣውን እድል ለሰላም ግንባታና ኢኮኖሚ ትስስር መጠቀም ላይ በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ በኢትዮጵያ የሚገኙ የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች ገለጹ፡፡ ሜክሲኮ፣ ኢንዶኔዥያ፣ ደቡብ ኮሪያ፣ ቱርክና አውስትራሊያ እንደ…

ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ በቤቱ አከማችቶ የተገኘው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ በቤቱ አከማችቶ የተገኘ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ገለፀ። ተጠርጣሪው በቁጥጥር ሥር የዋለው ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ አከማችቶ ማስቀመጡን ኅብረተሰቡ ለፀጥታ…

የእብድ ውሻ በሽታ ምንነት፣ምልክቶች እና መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእብድ ውሻ በሽታ በቫይረሱ በተለከፉ እንስሳት ንክሻ ማለትም በውሻ፣ ቀበሮ፣ ተኩላና በሌሎች የሚመጣ እና ወደ ጤናማ ሰው ሊተላለፍ የሚችል አደገኛ በሽታ ነው፡፡ የእብድ ውሻ በሽታ በሌሊት ወፍ አማካኝነትም ሊተላለፍ የሚችል ሲሆን÷ በሽታው የሚከሰተው…

አየር መንገዱ 6 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተያዘው በጀት ዓመት 6 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው በሰጡት መግለጫ÷ በተያዘው በጀት ዓመት የኢትዮጵያ አየር መንገድ 13 ነጥብ 7 ሚሊየን…

ለከፍተኛ የደም ግፊት የሚጋለጡት የትኞቹ ሰዎች ናቸው?

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከጠቅላላው ህዝብ 20 ከመቶ የሚሆኑት ሰዎች ከፍተኛ የደም ግፊት መጠን እንዳላቸው መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡ ከእነዚህም ውስጥ አብዛኞቹ ከፍተኛ የደም ግፊት እንዳለባቸው አያውቁም ነው የተባለው፡፡ ከፍተኛ የደም ግፊት መኖር ለአጣዳፊ የልብ…

የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች በትግራይና በአማራ ክልል በመሪዎች ደረጃ የተጀመረው ግንኙነት የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነቱን ለማፋጠን እንደሚረዳ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይና በአማራ ክልል በመሪዎች ደረጃ የተጀመረው ግንኙነት የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነቱን ለማፋጠን ይረዳል ሲሉ ኢዜአ ያነጋገራቸው የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕስ መስተዳደር የተመራ የሥራ ኃላፊዎች…

የአክሱም ሐውልት ዳግም ለጎብኚዎች ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአክሱም ሐውልት ዳግም ለጎብኚዎች ክፍት መደረጉን የአክሱም ከተማ ባህል እና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የአክሱም ከተማ ባህል እና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ገብረመድኅን ፍፁም ብርሀን…

በዓለም ከመሬት በታች ጥልቅ ቦታ ላይ የሚገኘው ሆቴል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩናይትድ ኪንግደም አካል በሆነችው ዌልስ ውስጥ በስኖዶኒያ ተራሮች ስር 419 ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው ሆቴል የዓለማችን ከመሬት በታች ጥልቅ ሆቴል ተብሏል። ሆቴሉ ከዚህ ቀደም ለማዕድን ማውጫነት ያሚያገለግል በነበረ ቦታ ላይ የተገነባ መሆኑ ነው…

በ50 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተገነባው የዊንጉ አፍሪካ ዳታ ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በ50 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተገነባው የዊንጉ አፍሪካ የግል ዳታ ማዕከል ተመርቋል። ዛሬ በአዲስ አበባ በተካሄደ የምረቃ ስነ- ስርዓት ላይ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)ን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት እና የዊንጉ አፍሪካ…

አቶ አወል አርባ በኢትዮጵያ ከዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት ተወካይ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በኢትዮጵያ ከዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት ተወካይ ፋራይ ዚምዲዚ ጋር በአካባቢው ልማት ዙሪያ በሠመራ ከተማ ተወያዩ፡፡ የድርጅቱ ተወካይ የክልሉ የእርሻ ልማት እንቅስቃሴን ከጎበኙ በኋላ…