የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ንግድና ኢንቨስትመንት ዓመታዊ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካን የንግድ፣ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ለማነቃቃት በሚያግዙ ፖሊሲና ስትራቴጂዎች ላይ አተኩሮ ምክክር የሚካሄድበት የአፍሪካ ንግድና ኢንቨስትመንት ዓመታዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ። በጉባኤው የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ሀሰን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ብራዚል ያላቸውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ Feven Bishaw Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ብራዚል ያላቸውን የሁለትዮሽና የባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማምተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማውሮ ቪዬራ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል የግብርና ዐውደ ርዕይ ተከፈተ Feven Bishaw Jun 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳይንስ ሙዚየሙ የተዘጋጀው የጋምቤላ ክልል የግብርና ዐውደ ርዕይ ተከፈተ፡፡ የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች እና የፌደራል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ እየጎበኙ ነው። ከዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመጨረሻው ሩብ ዓመት የሚፈጸሙ ግዢዎችን የሚያስቀር አሰራር ሊተገበር ነው Feven Bishaw Jun 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት ተቋማት በመጨረሻው ሩብ ዓመት የሚፈጸሙ ግዢዎችን ለማስቀረት የሚረዳ አሰራር ከቀጣዩ ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ የመንግሥት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን አስታወቀ። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀጂ ኢብሳ እንዳሉት ÷ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ልዑክ በቻይና የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው Feven Bishaw Jun 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የማርኬቲንግ እና ኮሙኒኬሽን መምሪያ ከሌሎች የስራ ሃላፊዎች ጋር በቻይና ቤጂንግ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡ በጉብኝቱ ቻይናውያን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች እንዲሰማሩ ማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ Feven Bishaw May 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በጅግጅጋ ከተማ በተካሄደ በሚገኘው የድጋፍ ሰልፍ በከተማዋ ከሁሉም ክፍለከተሞች የተውጣጡ ዜጎች በጅግጅጋ ስታዲየም ተገኝተው ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ድጋፍ ገልፀዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ መንግሥት ማልማት ለሚችሉ ቁርጠኛ ባለሐብቶች አስፈላጊውን መሬት ያቀርባል-ይልቃል ከፋለ(ዶ/ር) Feven Bishaw May 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ መንግሥት ማልማት ለሚችሉ እውነተኛ እና ቁርጠኛ ለሆኑ ባለሐብቶች አስፈላጊውን መሬት ያቀርባል ሲሉ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ(ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ በዛሬው እለት አርዲ እምነበረድና ቀለም ፋብሪካን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የግብርና እና የሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ Feven Bishaw May 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተውን የግብርና እና የሳይንስ አውደ ርዕይ ጎብኝተዋል። 'ከቤተ ሙከራ እስከ አዝመራ' በሚል መሪ ቃል ግብርና ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የግብርና…
ቢዝነስ ዘመን ባንክ ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ያስገነባው የዋና መስሪያ ቤት ህንጻ ቅዳሜ ይመረቃል Feven Bishaw May 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘመን ባንክ ያስገነባው አዲስ የዋና መስሪያ ቤት ህንጻ የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል። የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ኤርሚያስ እሸቱ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ ዘመን ባንክ ዘመኑን የዋጁ ቴክኖሎጅዎችን በመጠቀም ለደንበኞች ቀልጣፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች ከኮሎራዶ የጥቁር ሴቶች የፖለቲካ እንቅስቃሴ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Feven Bishaw May 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዴንቨር በነበራቸው ቆይታ ከኮሎራዶ የጥቁር ሴቶች የፖለቲካ እንቅስቃሴ ፕሬዚዳንት ቢያንካ ኤመርሰን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው÷ የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎን ማሳደግ እና ማብቃት ላይ…