Fana: At a Speed of Life!

ቤልጄም በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ለመስራት ዝግጁ መሆኗን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ቤልጄም በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ፣ በዲጂታላይዜሽንና በአቅም ግንባታ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ለመስራት ዝግጁ መሆኗን ገለፀች። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ ( ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከቤልጄም አምባሰደር ስቴፈን ቲጅስ ጋር ተወያይተዋል።…

በኦሮሚያ ክልል ከሚያስፈልገው የአፈር ማዳበሪያ 28 ነጥብ 2 በመቶው ብቻ ለአርሶ አደሮች መቅረቡ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከሚያስፈልገው የአፈር ማዳበሪያ እስካሁን 28 ነጥብ 2 በመቶው ብቻ ለአርሶ አደሮች መቅረቡ ተገለፀ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ እንደገለጸው ÷ በክልሉ 9 ነጥብ 9 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ያስፈልጋል። የቢሮው…

ኢትዮ- ኤሌክትሪክ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወረደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለገጣፎ ለገዳዲን ተከትሎ ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መውረዱን ያረጋገጠ ሁለተኛ ክለብ ሆኗል። ኢትዮ- ኤሌክትሪክ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲስ መልክ መደረግ ከጀመረበት 1990 አንስቶ ሁለት ጊዜ ሻምፒዮን መሆኑ ይታወቃል፡፡…

ከ20 በላይ ኩባንያዎች ወደ ግል በሚዞሩ ስኳር ፋብሪካዎች ጨረታ ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት አሳዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 በላይ ኩባንያዎች ወደ ግል እንዲዛወሩ ጨረታ የወጣባቸውን የስኳር ፋብሪካዎች ለመግዛት ፍላጎት ማሳየታቸው ተገለፀ፡፡ በመንግስት ባለቤትነት የተያዙ 8 የስኳር ፋብሪካዎችን ወደ ግሉ ለማዞር መንግስት እ.ኤ.አ. ነሐሴ 2022 ዓለም አቀፍ ጨረታ…

ኢትዮጵያ የበለጸገች አፍሪካን ለመፍጠር የምታበረክተውን አስተዋጽዖ አጠናክራ ትቀጥላለች – አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያም የበለጸገችና አንድነቷ የተጠናከረች አፍሪካን ለመፍጠር የምታበረክተውን አስተዋጽዖ አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። የአፍሪካ ኅብረት 60ኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በአፍሪካ አመራር…

የአማራ ክልል የመሪዎች ኮንፈረንስ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክሮ መግባባት ላይ በመድረስ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የመሪዎች ኮንፈረንስ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክሮ መግባባት ላይ በመድረስ ተጠናቀቀ፡፡ የክልሉ መንግሥት ለቀናት ሲካሄድ የነበረው ኮንፈረንስ መጠናቀቅን ተከትሎ የአቋም መግለጫ አውጥቷል። በክልሉ እየታዩ ያሉ  ኢኮኖሚያዊ፣…

1 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ 1 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። የ2015 በጀት ዓመት የሶስተኛው ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም…

ማህበረ-ኢኮኖሚያዊ ችግሮቻችንን በፍጥነት ለመፍታት በአንድነት ልንረባረብ ይገባል – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትግራይ ክልል ወረዳዎች የተውጣጡ ተሳታፊዎች የተገኙበት ህዝባዊ ኮንፈረንስ በመቀሌ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ እየመሩት ባለው በዚህ መድረክ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር…

በአደጋ ስጋት ውስጥ ያሉ የቆሼ ነዋሪዎች በአስቸኳይ እንደሚነሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የአደጋ ስጋት ተጋላጭ የሆኑ ነዋሪዎችን ከቦታው የማንሳት ስራ በአጭር ቀናት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ…

ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የፓሎች – ማቲያንግ – ማይውት – ፓጋክ መንገድን ለመገንባት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የፓሎች - ማቲያንግ - ማይውት - ፓጋክ መንገድን ለመገንባት በጁባ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ መንገዱ ምዕራብ ኢትዮጵያን ከሰሜን ምስራቅ ደቡብ ሱዳን ጋር የሚያገናኝ የፍጥነት መንገድ መሆኑ በስምምነቱ ወቅት ተገልጿል፡፡…