Fana: At a Speed of Life!

ሀገራዊ ምክክሩ በህዝቦች መካከል መተማመን እንዲኖር ያስችላል – አምባሳደር መሐሙድ ዲሪር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ በህዝቦች መካከል መተማመን እንዲኖር ያስችላል ሲሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር መሐሙድ ድሪር ገለጹ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገራዊ የምክክር ሂደት ላይ አጀንዳ ለማሰባሰብ ስለሚከናወኑ ተግባራትና…

አምባሳደር ፍጹም አረጋ ከካናዳ የትራንስፖርት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ ከካናዳ የትራንስፖርት ሚኒስትር እና የፓርላማ አባል ዑመር አልጀብራ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የበረራ ግንኙነቶችን ማሻሻል በሀገራቱ ብሎም በሁለቱ በአህጉራት መካከል የንግድ፣…

የሀድያ ሆሳዕና እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ከተማ 3ለ 3 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ጥሩ ፉክክር በታየበት በዚህ ጨዋታ አዳማ ከተማ 3 ለ 0 እየመራ ቢቆይም ሀድያ ሆሳዕና ነጥብ መጋራት ችሏል። በጨዋታው…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአውሮፓ ህብረት ፕሮጀክቶችን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ከሚደግፋቸው 17 የምርምር እና የትምህርት ልህቀት ማዕከላት ፕሮጀክቶች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዘጠኙ አሸናፊ መሆኑ ተገለፀ። በተጨማሪም ሁለት የፕሮጀክት ፕሮፖዛሎች ውጤት በመዎቹው ጥቂት ወራት ይታወቃሉ ተብሏል።…

የኩላሊት ተግባር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩላሊት በርካታ ተግባር ያለው አንዱ የሰውነት ክፍል ነው፡፡ ይህ የሰውነት ክፍል ከሚሰራቸው በርካታ ስራዎች ውስጥ በየቀኑ 20 ባልዲ ወይም 200 ሊትር ውሃ ያጣራል፣ ከሰውነት መርዛማ ነገሮች እና አሲድ በሽንት መልክ ያስወግዳል፣ የደም…

አግሪ ፋድ እና የምግብ ማሸጊያ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ተኛው አግሪ ፋድ እና የምግብ ማሸጊያ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ዛሬ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፍቷል። የንግድ ትርኢቱ በግብርና፣ በምግብ ማቀነባበሪያ፣ ፕላስቲክ፣ሕትመት እና የማሸጊያ ኢንዱስትሪ ላይ ትኩረት ማድረጉ ተመላክቷል፡፡ በንግድ ትርኢቱ…

በአዲስ አበባ በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር 17 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር 17 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት ማድረጉን የከተማዋ ውበት እና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ ይመኙሻል ታደሰ እንዳሉት÷ በሁለተኛው ምዕራፍ 17 ሚሊየን…

ኢትዮጵያ በግብርና ልማት በቴክኒክ ድጋፎች ከብራዚል ጋር መስራት ትፈልጋለች- አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በግብርና ልማት በቴክኒክ ድጋፎች ከብራዚል ጋር መስራት እንደምትፈልግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተናገሩ፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ዛሬ ከብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ካርሎስ ዱአርቴ ጋር በሀገራቱ…

በክልሉ በበልግ እርሻ ከ317 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ መልማቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በበልግ እርሻ ከ317 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በተለያዩ ሰብሎች መልማቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል የእርሻ ዘርፍ ሃላፊ አቶ አሸናፊ ክንፉ÷ በበልግ የለማ ሰብል በአሁኑ…

ኢትዮጵያ በዩ ኤን ሃቢታት ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ በሚገኘው ሁለተኛው የዩ ኤን ሃቢታት ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ "ለተሻለ የከተማ ዕድገት!" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ የሚገኘውን ጉባኤ የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በይፋ ከፍተዋል፡፡ በከተማ እና…