Fana: At a Speed of Life!

የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ከኮሎምቢያ ባህል ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ ቀጄላ መርዳሳ ከኮሎምቢያ ባህል ሚኒስትር ጆርጅ ዞሮን ጋር በጋራ በሚሰሯቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሚኒስትሩ ቀጄላ መርዳሳ ÷ ኢትዮጵያ ያላትን ባህላዊ እሴቶችና የጥበብ ዘርፍን በማልማት ለማህበራዊ…

በእርግዝና ወቅት የሚያጋጥም የደም ግፊት መንስዔ እና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእርግዝና ወቅት የሚያጋጥም የደም ግፊት እርግዝናን ተከትሎ የሚመጣና ከአራት ወር ተኩል ጀምሮ እስከ 9 ወር እንዲሁም አንድ እናት ከወለደች እስከ ስድስተኛ ሳምንት ይከሰታል። ጥናት እንደሚያመላክተው በዚህ ሳቢያ በዓለም ላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ማርኬዝ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር አብረው እንደሚሰሩ አስታውቀዋል። በተጨማሪም በተለያዩ ዘርፎች የትብብር…

አቶ አደም ፋራህ የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ስራን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ስራን ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ የአውሮፕላን ማረፊያው ግንባታ ያለበት ደረጃ በተመለከተ ገለጻ ተደርጓል። የአውሮፕላን ማረፊያው ግንባታ…

የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎትን ጀብድ የሚያሳየው “ንስሮቹ” ፊልም ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎትን ጀብድ የሚያሳየው "ንስሮቹ" ፊልም ተመርቋል። ፊልሙን የመረቁት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ናቸው። የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ያዘጋጀውና በታምራት መኮንን ፊልም…

ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ የዱባይ ዓለም አቀፍ ምክር ቤት የመካከለኛው ምስራቅና የአፍሪካ ኃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ የዱባይ ዓለም አቀፍ ምክር ቤት የመካከለኛው ምስራቅና የአፍሪካ ኃላፊ ከሆኑት ካሊድ አል አሊ ጋር በዱባይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ÷ ከቀጠናው አዲስ ኢንቨስትመንቶችን መሳብ ስለሚቻልባቸው…

የዓባይ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ሒደት በጥሩ ደረጃ ላይ ይገኛል – ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓባይ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ሒደት በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) አዲሱን የዓባይ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ሒደትን ጎብኝተዋል።…

ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በሸበሌ ዞን በጎርፍ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ነዋሪዎች ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ የተመራ ልዑክ በሸበሌ ዞን ቀላፎ ወረዳ በዋቢ ሸበሌ ወንዝ ሙላት ሳቢያ በጎርፍ ጉዳት የደረሰባቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች ጎበኙ፡፡ ልዑኩ በጎርፉ የተጎዱትን የግብርና ሠብሎች፣ ጤና…

የጉበት ካንሰር መንስኤ ፣ መከላከያ መንገዶችና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉበት በሆድ የላይኛው ክፍል በስተቀኝ በኩል የሚገኝ ሲሆን የንጥረ ነገሮችን ሂደት የሚያስተካክል፣ ደምን የሚያጣራ እና ኢንፌክሽንን የሚዋጋ የሰውነት አካል ነው። የቀዶ ህክምና ሰብ እስፔሻሊስቱ ዶክተር ውላታው ጫኔ ከፋና…

በበልግና ክረምት ዝናብ ምክንያት የሚፈጠረውን የጎርፍ ውሃ ለበጋ ግብርና ሥራዎች ለማዋል እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበልግና ክረምት ዝናብ ምክንያት የሚፈጠረውን የጎርፍ ውሃ ለበጋ ግብርና ሥራዎች ለማዋል እየተሰራ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ኢ/ር) ገለጹ። በውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ኢ/ር) የተመራ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ…