Fana: At a Speed of Life!

የአርቲስት ሂሩት በቀለ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ሂሩት በቀለ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጽሟል፡፡ መስከረም 28 ቀን 1935 ዓ.ም የተወለደችው ሂሩት ከ1950 ዎቹ መጀመሪያ እስከ 1980ዎቹ መጨረሻ ድረስ በርካታ የሙዚቃ ስራዎችን ለአድማጭ አበርክታለች። ከዳህላክ፣ ዳሽን እና…

ከ214 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከሚያዝያ 27 እስከ ግንቦት 3 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ214 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን አስታወቀ፡፡ 174 ነጥብ 9 ሚሊየን የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና 39 ነጥብ 6…

ሰላምና ብልጽግናን ማሳካት የሚያስችሉ የጸጥታና ደህንነት ተቋማት ተገንብተዋል – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሰላምና ደህንነትን በማረጋገጥ የታሰበውን ብልጽግና ማሳካት የሚያስችሉ የጸጥታና ደህንነት ተቋማት መገንባታቸውን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለጹ። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል…

የወረዳ ስራ አስፈፃሚውን የገደለው የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ ከግል ጉዳዩ ጋር በተያያዘ የወረዳ ስራ አስፈፃሚውን የገደለ የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ዋና ስራ አስፈፃሚ የእለት ከእለት ተግባራቸውን በማከናወን ላይ…

ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የፓኪስታን ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተፈራርመዋል፡፡ በፓኪስታን ኢዝላማባድ…

52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከግንቦት 8 ጀምሮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከግንቦት 8 ጀምሮ በኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ ይካሄዳል። ውድድሩን አስመልክቶ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዓላማ አትሌቶች…

በኢዝላማባድ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በይፋ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢዝላማባድ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በይፋ ተመርቋል፡፡ ኤምባሲውን መርቀው የከፈቱት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ እና የፓኪስታን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሂና ራቢኒ ካሃን ናቸው። በዚህ ወቅት አምባሳደር ምስጋኑ…

የኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ዝቅተኛ የካርበን ልቀትና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ልማት ስትራቴጂ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ዝቅተኛ የካርበን ልቀትና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ልማት ስትራቴጂ ይፋ ሆኗል፡፡ በበስትራቴጂ ይፋ ማድረጊያ መርሐ ግብሩ÷ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ ሚኒስትሮች እና…

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በሀገረ-መንግሥት ግንባታ ዙሪያ እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በሀገረ-መንግሥት ግንባታና ብሔራዊ ማንነት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ እያካሄዱ ነው። የጋራ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ መብራቱ ዓለሙ (ዶ/ር) የምክክር መድረኩ…

የቀጨኔ ዘላቂ ማረፊያ አጥር ግንብ ተደርምሶ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 የቀጨኔ ዘላቂ ማረፊያ አጥር ግንብ አጠገብ በተለምዶ በግ ተራ በሚባለው ቦታ በደረሰ የግንብ መደርመስ አደጋ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ። በደረሰው አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ሌሎች 4…