የሀገር ውስጥ ዜና ሀንጋሪ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማሻሻል እንደምትሰራ አረጋገጠች Feven Bishaw Apr 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሀንጋሪ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት ለማሻሻል እንደምትሰራ ገለፀች፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ በሀንጋሪ የውጭ ጉዳይና የንግድ ሚኒስትር ፒተር ሲያርቶ ከተመራው የሀንጋሪ ልኡክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ኮሪያ የኢንቨስትመንት ፎረም ተካሄደ Feven Bishaw Apr 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023 ኢትዮ-ኮሪያ የኢንቨስትመንት ፎረም በደቡብ ኮሪያ ሴዑል ከተማ ተካሂዷል፡፡ በኢትዮጵያ ስላሉ ዘርፈ ብዙ የኢንቨስትመንት ዕድል እና አማራጮች ለኮሪያ ባላሃብቶች ለማሳወቅ ያለመ ፎረም መሆኑ ተገልጿል፡፡ በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ እስረኞች መፍታትን የተመለከተ ውሳኔ አሳለፈ Feven Bishaw Apr 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የትግራይ ጊዜያዊ መስተዳደር ካቢኔ የተገኘውን የሰላም ሂደት ለማፅናት በወንጀል ተጠርጥረው የተያዙትንና ፍርደኛ እስረኞች መፍታትን የተመለከተ ውሳኔ አሳለፈ። የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፅሕፈት ቤት ባወጣው መረጃ እንዳስታወቀው፥ ውሳኔው ክልሉን መለሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከሀንጋሪ የውጭ ጉዳይና የንግድ ሚኒስትር ጋር መከሩ Feven Bishaw Apr 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሀንጋሪ የውጭ ጉዳይና የንግድ ሚኒስትር ፒተር ሲያርቶ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በሁለትዮሽና በባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ላይ በትኩረት መምከራቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ፖሊስ ልብስ በመልበስ ንብረት የዘረፉ ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ Feven Bishaw Apr 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፖሊስ ልብስ በመልበስ በጦር መሳሪያ በማስፈራራት ከ395 ሺህ ብር በላይ ንብረት የዘረፉ ተከሳሾች ከ13 እስከ 14 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ፡፡ ተከሳሾቹ÷ 1ኛ አሸብር ተስፋዬ፣ 2ኛ አብዲ ሰይድ (ኢ/ር) እና 3ኛ ሰለሞን አየለ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር ጉባዔ በኢትዮጵያ ይካሄዳል Feven Bishaw Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሚያዝያ 29 እስከ ግንቦት 1 ቀን 2015ዓ.ም የሚካሄደውን11ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር ጉባዔን ሊያስተናግድ መሆኑን ገለፀ፡፡ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ዛሬ በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ ከ256 ሺህ በላይ ለሆኑ አቅመ ደካሞች ማዕድ አጋራ Feven Bishaw Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፋሲካ እና የኢድ በዓላትን ምክንያት በማድረግ ከ256 ሺህ በላይ ለሆኑ አቅመ ደካሞች ማዕድ አጋራ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ብቻ ለ3 ሺህ አቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርቷል፡፡ በተመሳሳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዕርድ ወቅት ለቆዳና ሌጦ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ Feven Bishaw Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪዎቹ በዓላት ወቅት እርድ በሚፈፀምበት ጊዜ ለቆዳና ሌጦ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በእርድ ጊዜ የሚፈጠሩ ጉድለተቶች የቆዳውን ጥራት እንደሚጎዱ ተገልጿል፡፡ በዚህም እንስሳው ሲታረድ ደም ተሟጦ ያለመውጣት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በበዓል ሰሞን አደጋ እንዳይከሰት ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ Feven Bishaw Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከበዓላት ጋር በተያያዘ አደጋዎች እንዳይከሰቱ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ፡፡ በበዓላት ወቅት እሳት እና የኤሌክትሪክ ኃይል በስፋት ጥቅም ላይ ስለሚውሉ ይህን ተከትሎ በመጪው የትንሳዔ በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና 9 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ተሽከርካሪን ይዞ የተሰወረው ሹፌር በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ Feven Bishaw Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ንብረት የሆነን 9 ሚሊየን ብር የሚያወጣ "ላንድ ክሮዘር ፕራዶ" ተሽከርካሪን ይዞ የተሰወረው ሹፌር በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ። የቅጣት ውሳኔው የተወሰነው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው።…