Fana: At a Speed of Life!

የሀገራችን የፖለቲካ ተዋናያን ከህገ ወጥ እና መርህ አልባ እንቅስቃሴ ሊቆጠቡ ይገባል – ብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራችን የፖለቲካ ተዋናያን ከህገ ወጥ እና መርህ አልባ እንቅስቃሴ ሊቆጠቡ ይገባል ሲል የብልጽግና ፓርቲ አሳሰበ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫውም የብልጽግና ፓርቲ የሁሉም…

በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የተከሰተውን የሰደድ እሳት መቆጣጠር አለመቻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባለፈው መጋቢት 29 ቀን ጀምሮ በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የተከሰተውን የሰደድ እሳት እስካሁን መቆጣጠር አለመቻሉ ተገልጿል። በሰሜን ጎንደር ዞን በሚገኘው የሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ውስጥ ከቁጥጥር ውጭ የሆነ ሰደድ እሳት መጋቢት 29 ቀን…

አለሙ ስሜ (ዶ/ር) በህዝብ ትራንስፖርት ተርሚናሎች የሚሰጡ አገልግሎቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ አለሙ ስሜ (ዶ/ር) በህዝብ ትራንስፖርት ተርሚናሎች የሚሰጡ አገልግሎቶችን ጎበኙ፡፡ ሚኒስትሩ በዛሬው እለት በላምበረት እና በአዲስ ከተማ ህዝብ ትራንስፖርት ተርሚናሎችን ነው በትራንስፖርት ስምሪት መስጫ ሰአት…

በሀረሪ ክልል “የመደመር ትውልድ” መፅሐፍ የማስተዋወቂያ መርሃግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀረሪ ክልል"የመደመር ትውልድ" መጽሐፍ የማስተዋወቂያና የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር በክልል ደረጃ በሐረር ከተማ ተካሄደ። ከመፅሐፉ ሽያጭ የሚገኘው ገቢ በሀረር ከተማ የቱሪስት መስህብ የሆነውን የጅብ ማብያ ስፍራን ለማስዋብና ለጎብኚዋች ምቹ…

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሠጠ መግለጫ

የአማራ ሕዝብ ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን ወንድምና እህት ህዝቦች ጋር በመሆን የኢትዮጵያን ሕልውና ለማስጠበቅ ያልከፈለው ዋጋ የለም፡፡ የኢትዮጵያዊ አንድነትን ለማጽናትም ሲል ከመክፈል የሚሰስተው ዋጋ የለም፡፡ በመሆኑም የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትም ሆነ መላው የክልሉ ሕዝብ በሀገር ሕልውና እና…

በጀማ ወንዝ ላይ ጊዜያዊ መሸጋገሪያ ተሰርቶ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀማ ወንዝ የብረት ድልድይ ወደ ነበረበት እስከሚመለስ ድረስ በተሰራው ጊዜያዊ መሸጋገሪያ ተሽከርካሪዎች መጓጓዝ ጀምረዋል፡፡ የጀማ ወንዝ የብረት ድልድይን ወደ ነበረበት ለመመለስ የ24 ሰዓት የጥገና ሥራ እየተሰራ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሰረት…

በግብርና ሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የልማት ስራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በግብርናው ዘርፍ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ጎብኝቷል። በጉብኝት መርሐ ግብሩ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እና ሌሎች…

የአቶ ሽመልስ አብዲሳን ስም በመጠቀም ህገወጥ የሲሚንቶ አከፋፋይ ማህበር በማደራጀት የተከሰሱ ግለሰቦች በጽኑ እስራት እና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ስም በመጠቀም ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀትና ህገወጥ የሲሚንቶ አከፋፋይ ማህበር በማደራጀት ከ29 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ያደረሱ ስምንት ተከሳሾች እስከ 20 አመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እና…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲን ጨምሮ የክልሉ የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።…

አቶ ሰለሞን ሶካ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በቀጣይ ሁለቱ ሀገራት በሳይበር ደኅንነት ዙሪያ በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…