በሙስና ወንጀል የተከሰሱት የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለአግባብ የሲሚንቶ ግዢ በመፈፀም ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ለግል ጥቅም አውለዋል ተብለው በሙስና ወንጀል የተከሰሱ አራት የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ።
በተከሰሱበት አንቀጽ እንዲከላከሉ ብይን…