በባሕር ዳር ከተማ በ650 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባው የውሃ ፕሮጀክት በግንቦት ወር አገልግሎት መስጠት ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ከተማ በ650 ሚሊየን ብር ወጪ እየተገነባ ያለው የውሃ ፕሮጀክት በቀጣዩ ግንቦት ወር ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ተገለፀ፡፡
የከተውን የውኃ አቅርቦት ችግር በአጭር ጊዜ ለመፍታት እየተሰሩ ያሉ የ743 ሚሊየን ብር…