Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ወደተሟላ ሰላም ለመሸጋገር የምታደርገውን ጥረት ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ድጋፍ እየሰጠው ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ወደተሟላ ሰላም ለመሸጋገር የምታደርገውን ጥረት ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ድጋፍ እየሰጠው መሆኑን አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ መለስ አለም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል።…

ኢትዮጵያ እና ጃፓን በሆርቲካልቸር ልማት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጃፓን በሆርቲካልቸር ልማት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ ስምምነቱን በግብርና ሚኒስቴር የእርሻና ሆርቲካልቸር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ መለሰ መኮንን(ዶ/ር) እና የጃፓን ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ኤጀንሲ የኢትዮጵያ ተወካይ…

የኦሮሚያ ክልል በጅግጅጋ ከተማ ያስገነባው ዘመናዊ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌና የኦሮሚያ ክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች በጅግጅጋ ከተማ የኦሮሚያ ክልል ያስገነባውን "ካህ" የተባለ የሁለተኛ ደረጃ ትምህር ቤት መርቀው ከፈቱ፡፡ የሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳድ ሙስጠፌ መሃመድ በዚሁ ወቅት÷ትምህርት ቤቱ ከፍተኛ የህዝብ ብዛት…

በጋምቤላ ክልል ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል አጠቃላይ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ በጋምቤላ ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ የክልል ማዕከል አመራሮች፣ የጋምቤላ ከተማ አመራሮች ፣ የሶስቱ ብሔረሰብ ዞን እና የሁሉም ወረዳ አስተዳዳሪዎች እየተሳተፉ ነው። ውይይቱን…

የግብርና ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ከብራዚል አምባሳደር እና ከፋኦ የስራ ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ በኢትዮጵያ ከብራዚል አምባሳደር ጃንዲር ፌርራ እና ዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ከምግብና ስርዓተ-ምግብ ዳይሬክተር ሊናት ኑፊልድ ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሩ ከአምባሳደሩ ጋር በነበራቸው ውይይት÷ የብራዚል…

በአዲስ አበባ መናና ወንዝ የአንድ ሰው ሕይወት አልፎ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 መናና ወንዝ ውስጥ የ35 ዓመት ግለሰብ ሕይወቱ አልፎ መገኘቱን እሳትና ድንገተኛ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

በባሕርዳር ከተማ ከ391 ሚሊየን ብር በላይ ለሚተገበሩ ፕሮጀክቶች ስምምነት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕርዳር ከተማ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ከዓለም ባንክ በተገኘ የብድርና እርዳታ ሁለተኛው የኢትዮጵያ ከተሞች መጠጥ ውኃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክትን ለመገንባት የውል ስምምነት ተፈጽሟል። ውሉ የተፈጸመው በአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ የበላይነት…

የጦር መሳሪያ በሕገ ወጥ መንገድ ሲያዘዋውሩ በተያዙ 10 ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራ እየተጣራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የጦር መሣሪያዎችን በሕገ ወጥ መንገድ ሲያዘዋውሩ ከእነኤግዚቢቱ በቁጥጥር ስር በዋሉ አሥር ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራ እየተጣራ መሆኑን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ወደ ኢትዮጵያ ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ በማስገባት ላይ የነበሩ አራት…

በሽሮና በርበሬ አደንዛዥ ዕፅ ደብቆ ወደ ውጭ ሀገር ለመላክ ሞክሯል የተባለ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽሮና በርበሬ ውስጥ አደንዛዥ ዕፅ ደብቆ ወደ ውጭ ሀገር ለመላክ የሞከረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ። በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 መርካቶ ጣና የገበያ ማዕከል አካባቢ በሚገኘው ፖስታ ቤት…

የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ከቱርክ የግብርና ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ ከቱርክ የግብርና ሚኒስትር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በውሃ፣ ኢነርጂ እና የሚቲዮሮሎጂ አቅም ልማት ዙሪያ መክረዋል፡፡ ውይይቱ ኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው የተባበሩት መንግስታት የውሃ ጉባኤ…