አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤትና በቡድን 20 አባል ሀገራት ቋሚ ውክልና እንዲኖራት የምታደርገውን ጥረት አሜሪካ ትደግፋለች – አንቶኒ ብሊንከን
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት እና በቡድን 20 ሀገራት ስብስብ ውስጥ ቋሚ ውክልና እንዲኖራት የምታደርገውን ጥረት አሜሪካ እንደምትደግፍ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ተናገሩ፡፡
አንቶኒ ብሊንከን በአዲስ አበባ ቆይታቸው በተለይም…