ፋና ስብስብ “የታንኩ ባላባት” ሻለቃ በቀለ በረዳ Feven Bishaw Mar 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1970 ዓ.ም የካቲት በ26ኛው ቀን በጅግጅጋ ከተማ መግቢያ ላይ በሚገኘው የካራማራ ተራራ ላይ የካራማራ ድል ተበሰረ። ነገር ግን የወራሪው የዚያድ ባሬ ጦር በወቅቱ ቀብሪደሃር፣ ደጋቡር፣ ዋደር፣ ጎዴ፣ ምስራቅ ጋሸንና ሌሎችም የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ ግብይት ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሮኒክስ ክፍያ ስርዓት መፈጸም ሊጀመር ነው Feven Bishaw Mar 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ግብይት ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሮኒክስ ክፍያ ስርዓት መፈጸም በቅርቡ እንደሚጀመር ተገለጸ። የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር እና የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የክፍያ ስርአቱ የሚጀመርበት እና አጠቃላይ ሂደቱን በተመለከተ በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕድን ሃብትን በተገቢው መንገድ ጥቅም ላይ ለማዋል ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሠራ ነው-ኢ/ር ሃብታሙ ተገኝ Feven Bishaw Mar 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሃብትን በተገቢው መንገድ ለህዝብና ለሀገር ጥቅም ለማዋል ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሠራ መሆኑን የማዕድን ሚኒስትሩር ኢንጂነር ሃብታሙ ተገኝ ተናገሩ፡፡ ኢንጂነር ሃብታሙ፣ የማዕድን ሚኒስትር ዴኤታ ሚሊዮን ማቴዎስ እና የጋምቤላ ክልል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የተከናወኑ የ90 ቀን ሰው ተኮር ሥራዎች ተጠናቅቀው አገልግሎት መስጠት ጀመሩ Feven Bishaw Mar 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የተከናወኑ የ90 ቀን ሰው ተኮር ሥራዎች ተጠናቅቀው አገልግሎት መስጠት ጀመሩ፡፡ የዳቦ ፋብሪካ፣ የምገባ ማዕከል፣ የከብት እርባታ ክላስተር ማዕከል፣ የዶሮ እርባታ ክላስተር ማዕከል፣ ሞዴል…
የሀገር ውስጥ ዜና የመልካም አስተዳደርና ብልሹ አሰራር ችግሮችን ይቀርፋል የተባለ የጥቆማ መስጫ ሶፍትዌር ይፋ ተደረገ Feven Bishaw Mar 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመልካም አስተዳደርና የብልሹ አሰራር ችግሮችንይቀርፋል የተባለ የጥቆማ መስጫ ሶፍትዌር ማበልጸጉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታውቋል። በዛሬው ዕለት ይፋ የተደረገው ሶፍትዌር÷ ዜጎች በየተቋማቱ አገልግሎት ለማግኘት ሄደው ለብልሹ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ የድል ሁላችንም የምንኮራበት የጋራ ድላችን ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Feven Bishaw Mar 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2025፣ (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ የድል ሁላችንም የምንኮራበት የጋራ ድላችን ነው ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡ 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በመስቀል አደባባይ እየተከበረ ሲሆን ፥ በሥነስርዓቱ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን…
የሀገር ውስጥ ዜና 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል እየተከበረ ነው Feven Bishaw Mar 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል፡፡ የዓድዋ ድል በዓል የዓድዋ ከተማን ጨምሮ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ለሀገር የተዋደቁ ጀግኖችን እና ድሉን በሚዘክሩ መርሐ ግብሮች በድምቀት እየተከበረ…
የሀገር ውስጥ ዜና 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በዛሬው ዕለት በተለያዩ መርሐ ግብሮች ይከበራል Feven Bishaw Mar 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በዛሬው ዕለት በተለያዩ መርሐ ግብሮች በመላው ኢትዮጵያ ተከብሮ ይውላል፡፡ የዓድዋ ድል በዓል የዓድዋ ከተማን ጨምሮ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ለሀገር የተዋደቁ ጀግኖችን እና ድሉን በሚዘክሩ መርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና እየታየ ያለው የደመና ሽፋንና መጠነኛ ዝናብ ወቅቱን የጠበቀና ተጠናክሮ የሚቀጥል ነው -ኢንስቲትዩቱ Feven Bishaw Feb 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍል እየታየ ያለው የደመና ሽፋንና መጠነኛ ዝናብ ወቅቱን የጠበቀና ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለፀ፡፡ በኢንስቲትዩቱ የሚቲዮሮሎጂ ትንበያና ቅድመ ማስጠንቀቂያ መሪ ስራ አስፈፃሚ ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የአደጋ ስጋት ደህንነት መስፈርት ያሟሉ ሆቴሎች 10 ብቻ መሆናቸው ተመላከተ Feven Bishaw Feb 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከሚገኙ 180 ከሚሆኑ ባለኮከብ ሆቴሎች ዉስጥ የአደጋ ስጋት ደህንነት መስፈርት ያሟሉ ሆቴሎች 10 ብቻ መሆናቸውን የአዲስ አበባ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለፀ፡፡ ዛሬ በአዲስ አበባ ከሚገኙ የሆቴል ባለቤቶች ጋር በአደጋ…