ጤና የአንጀት ካንሰር መንስኤዎች፣ ምልክቶች እና ህክምናው Feven Bishaw Feb 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጀት ካንሰር አብዛኛውን ጊዜ ከትልቁ አንጀት የውስጠኛው ክፍል የሚነሱ ሴሎች ከቁጥጥር ውጭ ሲራቡ የሚፈጠር ነው፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የአጠቃላይ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ዶክተር ሸምሴ ሸውሞሎ÷ ከመጠን ያለፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደብረብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች አፋጣኝና የተደራጀ ድጋፍ ያስፈልጋል ተባለ Feven Bishaw Feb 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው ደብረብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች አፋጣኝና የተደራጀ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ገለፀ፡፡ ከዚህ ቀደም በከተማዋ 26 ሺህ ተፈናቃዮች በስድስት ማእከላት የነበሩ ሲሆን÷ አሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል 28 ትራክተሮች ለ13 ወረዳዎች እና ለጋምቤላ ከተማ አስተዳደር ተከፋፈለ Feven Bishaw Feb 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ 28 ትራክተሮች ለ13ቱ ወረዳዎች እና ለጋምቤላ ከተማ አስተዳደር ርክክብ አካሄደ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በርክክቡ ወቅት እንዳሉት÷ የእርሻ ትራክተሮቹ በክልሉ ምርታማነትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር ለመሥራት ተፈራረመ Feven Bishaw Feb 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ። ስምምነቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አሥፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ገናነው ጐፌ ተፈራርመዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያና ደቡብ ክልሎች የከተማ መሰረተ ልማት ግንባታ ስራዎችን ውጤታማ የሚያደርጉ አሰራሮች እየተከተሉ መሆኑን ገለጹ Feven Bishaw Feb 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ መሰረተ ልማት ግንባታ ስራዎችን በተሻለ ውጤታማ የሚያደርጉ አሰራሮች እየተከተሉ መሆኑን የኦሮሚያና ደቡብ ክልሎች ገለፁ፡፡ ከዚህ ቀደም እንደ ችግር በክልሎቹ ይስተዋሉ የነበሩትን የውሃ ፣የመብራት እና ሌሎች የመሰረተ ልማት ግንባታዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመሰረተ ልማት ችግር ለቱሪዝም ዘርፉ ማነቆ እንደሆነበት ገለፀ Feven Bishaw Feb 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በመህስብ ስፍራዎች የታደለ ቢሆንም በሚፈለገው ልክ ከቱሪዝም ዘርፍ ገቢ እንዳያገኝ የመሰረተ ልማትና የጎብኚዎች ማረፊያ ቦታዎች አለመኖር ማነቆ እንደሆነበት ገለፀ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ሠራተኞች ወድቀው ሕይወታቸው ማለፉን ተከትሎ የሕንጻው ግንባታ ፈቃድ ታገደ Feven Bishaw Feb 22, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ትናንት በግንባታ ላይ ከነበረ ሕንጻ ሦስት ሠራተኞች ወድቀው ሕይወታቸው ማለፉን ተከትሎ ዛሬ የሕንጻው የግንባታ ፈቃድ ታግዷል፡፡ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 በግንባታ ላይ ከነበረ ሕንጻ ላይ ሦስት የቀን ሠራተኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ስኬታማና ኢትዮጵያ አቅሟን ያሳየችበት ነው -አምባሳደር መለስ ዓለም Feven Bishaw Feb 22, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ስኬታማና ኢትዮጵያ አቅሟን ያሳየችበት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም ገለፁ፡፡ አምባሳደር መለስ ዓለም በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ እንዳሉት፥ በጉባኤው 29 የሀገራት መሪዎችና 53…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦረና ዞን በተከሰተው ድርቅ ከ263ሺህ በላይ ዜጎች እርዳታ እያገኙ አይደለም -ዞኑ Feven Bishaw Feb 21, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ከ263 ሺህ በላይ ዜጎች እርዳታ እያገኙ እንዳልሆነ የዞኑ አስተዳደር ገለፀ። የዞኑ አስተዳዳሪ ጃርሶ ቦሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ በዞኑ እርዳታ ከሚያስፈልጋቸው ከ867ሺህ በላይ ዜጎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ማስተካከያ ጊዜ ተራዘመ Feven Bishaw Feb 21, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቅም ማሻሻያ (Remedial )ፕሮግራም የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ማስተካከያ ጊዜ መራዘሙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት…