Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ዓለም አቀፍ የእምነት ተቋማት ትብብር ጉባዔ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የካቲት 21 ቀን 2015 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የእምነት ተቋማት ትብብር ጉባዔ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አስታወቀ፡፡ የጉባዔው ዓላማ ÷ በቤተ እምነቶች መካከል ያለውን ትብብር ማጠናከር፣ በአማኞች መካከል…

ኢትዮጵያ በገልፍ ፉድ ኤግዚቢሽን እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ ዱባይ በገልፍ ፉድ ኤግዚቢሽን እየተሳተፈች ነው፡፡ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ እና የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታው ካሳሁን ጎፌ በኤግዚቢሽኑ መክፈቻ ላይ ተገኝተዋል፡፡…

ፆምና የጤና ጠቀሜታው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፆም ሀይማኖታዊ ሥርአትን ተከትሎ የሚከወን ተግባር ነው። ለተወሰነ ሰዓት ከምግብና ከመጠጥ መራቅ ወይም መጾም ደግሞ ከሀይማኖታዊ ጥቅሙ በዘለለ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት ጥናቶች ያመለክታሉ። ከዋና ዋና ጠቀሜታዎቹ መካከል በደም ውስጥ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እንዲጠናቀቅ ያደረጉ ባለድርሻ አካላትን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እንዲጠናቀቅ ላደረጉ ባለድርሻ አካላት ምስጋና አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ “36ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከታንዛኒያ ፕሬዚዳንት፣ ከሊቢያ ፕሬዚዳንታዊ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት እና ከተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ በውይይታቸው በሁለትዮሽ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርልስ ሚሼል ጋር ህብረቱ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱ ኢትዮጵያ ከህብረቱ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቻርለስ ሚሼል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርለስ ሚሼል ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱን አስመልክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷"ከቻርለስ ሚሼል ጋር በአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ወቅት ስለተገናኘን ደስ…

የጊኒ ቢሳው ፕሬዚዳንትና የልዑካን ቡድናቸው የተለያዩ የመንግስት ተቋማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጊኒ ቢሳው ፕሬዚዳንት ኡማሮ ሲስኮ ኢምባሎ እና የልዑክ ቡድናቸው የተለያዩ የመንግስት ተቋማትን ጎበኙ፡፡ ፕሬዚዳንቱ እና ልዑካቸው የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎትን የሪፎርም እና የተልዕኮ ሥራዎች የሚያስቃኘውን ዲጂታል ኤግዚብሽንና…

ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ እያከናወነች ያለው ሥራ የሚደነቅ ነው-የፋዖ ዋና ዳይሬክተር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ እያከናወነች ያለው ሥራ የሚደነቅ መሆኑን የዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶንግዩ ቹ ገለጹ። የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ ከዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶንግዩ ቹ ጋር…

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ከተመድ ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት እና የተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በአፍሪካ የሰላም እና የፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ሊቀመንበሩ በአፍሪካ በሁሉም ዘርፎች የተገኙ ድሎች በፀጥታ ችግር ምክንያት ወደ ኋላ…